You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጉባኤው በኢትዮጵያ የቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭን/BRI ስኬታማ ልምድ አጋርተዋል::

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጉባኤው በኢትዮጵያ የቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭን/BRI ስኬታማ ልምድ አጋርተዋል::

  • Post comments:0 Comments
የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር የእለቱ ውሎ ሁለተኛ መርሃ ግብር በ3ኛው ቢአርአይ ከፍተኛ ጉባኤ ላይ
“Connectivity in an Open Global Economy” በሚል ጭብጥ ንግግር ማቅረብ ነበር።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጉባኤው በኢትዮጵያ የቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭን/BRI
ስኬታማ ልምድ አጋርተዋል:: በግብርና ዘርፍ ትብብርን ማስፋት ብሎም ኢንደስትሪን ማእከል
ያደረገ ልማትን ማጠናከር እንደሚገባም ጥሪ አቅርበዋል።
The Prime Minister’s second engagement of the day included addressing
participants of the 3rd BRI High Level Forum on the theme of “Connectivity
in an Open Global Economy.”
Prime Minister Abiy Ahmed shared the successes of the Belt and Road
Initiative in Ethiopia and called for deepening of agriculture sector
cooperation and intensifying industry centered development cooperation.

ምላሽ ይስጡ