You are currently viewing የአውሮፓ ህብረት ምክርቤት @EUcouncil

የአውሮፓ ህብረት ምክርቤት @EUcouncil

  • Post comments:0 Comments
የአውሮፓ ህብረት ምክርቤት @EUcouncil ከኢትዮጵያ ጋር ያለው ዘመናትን የተሻገረ ግንኙነት ከሰላም ስምምነቱ ትግበራ
በኋላ ይበልጥ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ለማስቻል እንቅስቃሴዎችን በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ገልፇል።
ኢትዮጵያ የህብረቱ አጋር ሀገር መሆኗ እና በምስራቅ አፍሪካም የህብረቱ ስትራቴጂያዊ ግንኙነት ከሚንፀባረቅባቸው
ሀገሮች ተርታ የምትሰለፍ እንደመሆኗ መጠን የሰላም ስምምነቱ ይበልጥ እንዲዳብር ድጋፎቹን አጠናክሮ እንደሚቀጥል
ምክር ቤቱ ጠቅሷል።ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ።

ምላሽ ይስጡ