ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቦሌ ጎሮ እየተገነባ ባለው የመንገድ ፕሮጀክት ችግኝ ተከሉ Post published:ሰኔ 21, 2021 Post comments:0 Comments ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከቦሌ ጎሮ እየተገነባ ባለው የመንገድ ፕሮጀክት ችግኝ ተከሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ ከቦሌ – ጎሮ እየተገነባ ባለው የመንገድ ፕሮጀክት ችግኝ ተክለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ ከቦሌ ጎሮ እየተገነባ ባለው 4 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር የመንገድ ፕሮጀክት ነው ዛሬ ረፋድ ላይ ችግኝ የተከሉት። Read more articles Previous Postየምርጫው የእስካሁን ሂደት በመልካም ሁኔታ እየተከናወነ ነው – የአፍሪካ ኅብረት ምርጫ ታዛቢ ቡድን Next Post“አገራችን ነፃ ሆና የቆየችው በአባቶቻችን ደምና አጥንት ሲሆን፣ የበለፀገችና ትልቅ አገር የምትሆነው ደግሞ በልፋታችን ብቻ ነው”-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ******************************* ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ “አገራችን ነፃ ሆና የቆየችው በአባቶቻችን ደምና አጥንት ሲሆን፣ የበለፀገና ትልቅ አገር የምትሆነው ደግሞ በልፋታችን ብቻ ነው” ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሻሻ ችግኝ ተክለው አረንጓዴ አሻራቸውን ሲያኖሩ እንደተናገሩት፣ በዛሬው ምርጫ አካል ጉዳተኞች፣ ሰርገኞች እና ሌሎች ለመንቀሳቀስ የሚቸገሩ ዜጎችን ጨምሮ በርካታ መራጮች መሳተፋቸው መንግስት የሚመሰረተው በእኛ ፍቃድ ነው ከሚል ቁርጠኛ እሳቤ የመጣ መሆኑን ያሳያል ብለዋል፡፡ “የኢትዮጵያ ህዝብ ስለ ሰራህለት ብቻ ሳይሆን ስለ አሰብክለት የሚረዳህና የሚያግዝህ እጅግ ውስጥህን የሚነካህ ህዝብ ነው” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡ “በምግብ እራሳችንን እንድንችል፣ በቂ ዝናብ እንድናገኝ እና የውጭ እርዳታ ጠባቂ አገር እንዳንሆን አረንጓዴ አሻራችንን በማኖር ኢትዮጵያን ማልበስ ይኖርብናል” ሲሉ ተናግረዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ፡፡ You Might Also Like የትራንስፖርት ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች ለጅግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን የደም ልገሳ አደረጉ ህዳር 17, 2020 “በምርጫው ኢትዮጵያን አሸናፊ ማድረግ ተችሏል” ብልጽግና ፓርቲ ሰኔ 23, 2021 የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላለፈ ህዳር 25, 2020 ምላሽ ይስጡ ምላሽ ሰርዝCommentEnter your name or username to comment Enter your email address to comment Enter your website URL (optional) በዚህ አሳሽ ውስጥ ስሜን ፣ ኢሜይልን እና ድር ጣቢያን ለቀጣዩ ጊዜ አስተያየት ስሰጥ ያስቀምጡ ።