You are currently viewing “የለውጡ አመራር ውጤታማ በሆነ የፕሮጀክት አፈጻጸም ሀገራችንን ማልማት እንደሚቻል አረጋግጧል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

“የለውጡ አመራር ውጤታማ በሆነ የፕሮጀክት አፈጻጸም ሀገራችንን ማልማት እንደሚቻል አረጋግጧል” – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

  • Post comments:0 Comments
“የለውጡ አመራር ውጤታማ በሆነ የፕሮጀክት አፈጻጸም ሀገራችንን ማልማት እንደሚቻል አረጋግጧል” –
የለውጡ አመራር ውጤታማ በሆነ የፕሮጀክት አፈጻጸም ኢትዮጵያን ማልማት እንደሚቻል ማረጋገጡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገልጸዋል፡፡
“የሀገርን ሀብት በማሟጠጥ ሲጓተቱ የቆዩ ትልልቅ ብሔራዊ ፕሮጀክቶችን አፋጥነናል፤ አዳዲስ ፕሮጀክቶችን አስጀምሮ በአጭር ጊዜ ማጠናቀቅ ችለናል፤ ይህም የኢትዮጵያ የብልጽግና ራዕይ መገለጫ ነው” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።

ምላሽ ይስጡ