You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሌክስ ሲሼኬዲ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሌክስ ሲሼኬዲ ጋር ተወያዩ

  • Post comments:0 Comments
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሌክስ ሲሼኬዲ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸው ወቅት በወቅታዊና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡
ከዚህ ባለፈም በአፍሪካ ህብረት ጥላ ስር እየተካሄደ ስለሚገኘው የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድርን አስመልክቶ መክረዋል፡፡

ምላሽ ይስጡ