You are currently viewing ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የወልመል መስኖ ፕሮጀክትን አስመረቁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የወልመል መስኖ ፕሮጀክትን አስመረቁ

  • Post comments:0 Comments

የወልመል መስኖ ፕሮጀክት በምዕራብ ባሌ ዞን በደሎመና ወረዳ ከ400 ሄክታር በላይ መሬት የማልማት አቅም አለው።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወንዝ ላይ የሚገነባ ሌላ ተጨማሪ የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታ የመሠረት ድንጋይም አስቀምጠዋል።

አዲስ የሚገነባው ፕሮጀክት ተጨማሪ 11 ሺህ ሄክታር መሬት የማልማት አቅም እንዳለው ነው የተነገረው።

የወልመል ወንዝ ከባሌ ተራራ የሚመነጭ ሲሆን በምዕራብ ባሌ ዞን የደሎመና፣ የመደወላቡና ሐረና ወረዳዎችን ተጠቃሚ የማድረግ አቅም አለው።

ምላሽ ይስጡ