የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ዛሬ ማለዳ የህወሓትን ጁንታ ሃይል ድል አድርጎ የአዲግራት ከተማን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠሩን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡የመከላከያ ሰራዊቱ አሁን ላይ ወደ መቐለ እያመራ መሆኑንም አስታውቋል፡፡ሰራዊቱ በትናንትናው እለት አክሱምን መቆጣጠሩ የሚታወስ ነው፡፡

የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት አዲግራትን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ
- Post published:ህዳር 21, 2020
- Post comments:0 Comments