Most Visited News

ወቅታዊ ዜናዎች

ስንዴ እና የሀይል ሚዛን

ስንዴ እና የሀይል ሚዛን

ስንዴ ከምግብነት ባለፈ የአንድ ሀገር የሉዓላዊነት መገለጫ፣ የፖለቲካ ነጻነት መከታና የብሄራዊ ደህንነት ዋስትና ተደርጎ የሚወሰድ ስልታዊ መሳሪያ ነዉ፡፡ ይህ ሰብል በአለም አቀፍ ጂኦ ፖለቲካ መድረክ ላይ የሀይል ሚዛንን የመቀየር ...

ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ብሔራዊ ጥቅም፣ ነጻነትና ሉዓላዊነት ላይ የማይቀየር ዐቋም አላቸው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ብሔራዊ ጥቅም፣ ነጻነትና ሉዓላዊነት ላይ የማይቀየር ዐቋም አላቸው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ብሔራዊ ጥቅም፣ ነጻነትና ሉዓላዊነት ላይ የማይቀየር ዐቋም አላቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ130ኛው የዐድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት ...

የስንዴ ነዶ፡- የመደመር፣ የአንድነትና የትብብር ተምሳሌት

የስንዴ ነዶ፡- የመደመር፣ የአንድነትና የትብብር ተምሳሌት

የስንዴ ነዶ፡- የመደመር፣ የአንድነትና የትብብር ተምሳሌት ነዉ፡፡ የስንዴ ዘንጎች በአንድነት ተሰብስበዉ በገመድ ሲታሰሩ የስንዴ ነዶ ይባላል፡፡ ይህም በነጠላ ካላቸዉ አቅም ይልቅ በህብረት የሚፈጥሩትን ጥንካሬና ዉጤት ያሳያል፡፡ ...

ስንዴ: በረከትና ብልጽግና

ስንዴ: በረከትና ብልጽግና

ስንዴ በረከትና ብልጽግና ስንዴ የበረከት ተምሳሌት ነዉ፡፡ ስንዴ የብልጽግና ተምሳሌት ነዉ፡፡ ሀገራችንን የበረከትና የብልጽጋነ ተምሳሌት ለማድረግ ፓርቲያችን የጀመረዉ ጉዞ በስኬት ጎዳና ላይ ይገኛል፡፡ ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ...

በብዛት የታዩ

News Card List