Most Visited News

ወቅታዊ ዜናዎች

የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ጀመረ

የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ጀመረ

  "ወደ ተምሳሌት ሀገር: በተሻገረ ህልም፣ በላቀ ትጋት፣ አስተማማኝ ነገን መስራት" በሚል መሪ ሀሳብ ለፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች የሚሰጠው ስልጠና በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ስልጠናው እስካሁን በተመዘገቡ ...

በ2017 በጀት አመት የሀገርና የህዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ተችሏል- አቶ አደም ፋራህ

በ2017 በጀት አመት የሀገርና የህዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ተችሏል- አቶ አደም ፋራህ

  የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት ማጠቃለያ መድረክ አካሂዷል። የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮችና ባለሙያዎች በተገኙበት ...

በአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ለዜጎች ተጠቃሚነት በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል - ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

በአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ለዜጎች ተጠቃሚነት በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል - ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

በ12ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ዓለም አቀፍና የሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፡፡ "ከፖለቲካ እስከ ብልፅግና'' በሚል መሪ ሀሳብ በጋና ...

የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መግለጫ እኛ የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ከሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረግነው መደበኛ ስብሰባ በዓለማዊ፣ አህጉራዊ፣ ቀጣናዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር ...

በብዛት የታዩ

News Card List