ስኬቶቻችን የሰንደቃችን ከፍታ የሚጨምሩ ናቸው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ዛሬ የሚከብረውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን አስመልክቶ ያስተላለፈው መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ስኬቶቻችን ...
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር ትውልድ' መጽሐፍ በፓኪስታኑ ኡርዱ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ ቀርቧል። ይህ የትርጉም ሥራ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) እና ...
ኢትዮጵያ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ተግባራዊነት ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያላትን ታሪካዊ የግንባር ቀደምትነት ሚና የሚያሳይ መሆኑን አቶ አደም ፋራህ ገለፁ። ኢትዮጵያ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና ...
የኢትዮጵያን ብልፅግና እውን ለማድረግ የሚያስችል መሰረት እየተጣለ ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የፌዴራል ተቋማት አስተባባሪ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር )፡፡ የኢኮኖሚ ...