የብልፅግና ፓርቲ የስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ከነገ ጀምሮ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ ያደረጋል። ከግምገማ መድረኩ አስቀድሞ በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ...
ጥር 04 2018 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የሴቶች ክንፍ የ2018 ዓ.ም እቅድ የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት አፈፃፀም ላይ ጥልቅ ግምገማ በማድረግ በ7ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ዕቅድ ዙሪያ ከተወያየ በኋላ የም/ቤት መደበኛ ጉባኤ ...
ጥር 04፤ 2018 ዓ/ም ሀገራዊ ለውጡ በግንባር ቀደምነት ከመለሳቸው ህዝባዊ ጥያቄዎች አንዱና ዋነኛው የሀገራችን ፖለቲካ ምህዳር ማስፋትና የዴሞክራሲ ሥብራቱ መጠገን ነው፡፡ ይህ ለዘመናት ሲንከባለል የቆየው የህዝቦች የዴሞክራሲ ...
ጥር 03 2018 ዓ.ም በፈጣን የለውጥ ጉዞ ላይ የምትገኘው አዲስ አበባ የብልፅግና ተምሳሌትነቷን አስፍታ ቀጥላለች። በየቀኑ ማበብ ፣ በየቀኑ መፍካት የከተማችን መለያ ከሆኑ ውሎ አድሯል። የዘመናዊ ከተማነት ባህሪይ ያልነበራት ...