Most Visited News

ወቅታዊ ዜናዎች

"በ7ኛ ሀገራዊ ምርጫ መንታ ግብ ለማሳካት በልዩ ትኩረት ይሰራል"- አቶ ብርሃኑ ፈይሳ

"በ7ኛ ሀገራዊ ምርጫ መንታ ግብ ለማሳካት በልዩ ትኩረት ይሰራል"- አቶ ብርሃኑ ፈይሳ

የብልፅግና ፓርቲ የሀብት አስተዳደር ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ማካሄድ ጀመረ በመድረኩ የመክፍቻ ንግግር ያደረጉት የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት የሀብት ...

“አንድም መሬት ጦም አታድርም”

“አንድም መሬት ጦም አታድርም”

የመደመር መንግሥት ስለ እርሻ መሬት ያለው አመለካከት ከቀደሙት ይለያል፡፡ የተለመደውን ለእርሻ የተመደበ መሬት ከማረስ ያልፋል፡፡ “አንድም መሬት ጦም አታድርም” በሚል መርሕ የሚመራ ነው። - የመደመር መንግሥት ገጽ 169

ሀገራችን ብዙ ወንዞችንና ለኃይል ማመንጨት ምቹ የሆነ ሥነ ምኅዳርን የታደለች ናት....

ሀገራችን ብዙ ወንዞችንና ለኃይል ማመንጨት ምቹ የሆነ ሥነ ምኅዳርን የታደለች ናት....

ሀገራችን ብዙ ወንዞችንና ለኃይል ማመንጨት ምቹ የሆነ ሥነ ምኅዳርን የታደለች ናት፡፡ ነገር ግን በቂ ኃይል ማመንጨት ጉዳይ ከዉጭም ከዉስጥም ባሉ የተለያዩ ተግዳሮቶች ሳይሳካ ለብዙ ዘመናት ቆይቷል፡፡ በዓባይ ወንዝ ላይ የኃይል ...

ዲጂታል ብልፅግናን እውን ለማድረግ የተጀመሩ ስራዎች አበረታች ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ

ዲጂታል ብልፅግናን እውን ለማድረግ የተጀመሩ ስራዎች አበረታች ደረጃ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ

ጥር 13 ቀን 2018 ዓ.ም በብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የስትራቴጂክ ስራ አመራርና የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ አዘጋጅነት ለዋና ጽ/ቤትና ለቅ/ጽ/ቤቶች አመራሮችና ባለሙያዎች በተቀናጀ የተቋም ሀብት አስተዳደር ...

በብዛት የታዩ

News Card List