ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ሆኖ አያውቅም፤ የጀግንነት አሻራውን የሚያሳርፍበት፣ ብቃቱን የሚለካበትና የሀገርን ኩራት የሚያውጅበት ሰፊ የመጫወቻ ሜዳው ነው። ሰማዩ የኛ ነው የሚል መርሁን በኩራት ለዘጠና ዓመታት አውጇል። ...
“አየር ኃይላችን በብዙ ከፍታዎች ውስጥ ባለፈበት ወቅት ለሀገር ኩራትና መከታ ሆኖ ኢትዮጵያን ለማጥቃት የሞከሩ ሀይሎችን ማሳፈር የቻለ ታላቅ ተቋም ነው!”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በስትራቴጂክ ስራ አመራርና የኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ አዘጋጅነት ለዋና ጽ/ቤትና ለቅ/ጽ/ቤቶች በERP አውቶሜሽን ዙሪያ በሲዳማ ክልል በሀዋሳ ከተማ ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ...
የብልጽግና ፓርቲ ኢንስፔክሽን እና ስነምግባር ኮሚሽን 9ኛ የጋራ ግምገማ መድረክ በድሬደዋ አስተዳደር እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት ዋና ኮሚሽነር ክቡር ዶክተር ደስታ ተስፋው 'እንኳን ኢትዮጵያዊያን ወደ ...