ጥር 10 ቀን 2018 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው መዳረሻ የሆነው እና በ36.7 ሄክታር የጥብቅ ደን እና የተፈጥሮ ኃብት ስጦታ የተዘረጋው ደንቢ ኢኮ ሎጅ በይፋ ተመርቋል። ኢኮ ሎጁ ...
ጥር 10/2018 ዓ.ም እንኳን ለ2018 ዓ.ም የከተራና የጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ጥምቀት ፍቅርንና ትኅትናን የምንማርበት ልዩ በዓል ነው። በሰማይም በምድርም የከበረው ኢየሱስ ክርስቶስ ዝቅ ብሎ በፍጡሩና በአገልጋዩ ...
ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለከተራ እና ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል!
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን!! በክርስቲያኖች ዘንድ ጥምቀት አንድም የመገለጥ፣ ሁለትም የእርቅና ዳግም የመወለድ ምልክት ነው፡፡ በቀደመው ዘመን አዳምና ሔዋን በፈጸሙት ሐጥያት የሰው ልጅ ...