የብልጽግና ፓርቲ ኢንስፔክሽን እና ስነምግባር ኮሚሽን 9ኛ የጋራ ግምገማ መድረክ በድሬደዋ አስተዳደር እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩን በንግግር የከፈቱት ዋና ኮሚሽነር ክቡር ዶክተር ደስታ ተስፋው 'እንኳን ኢትዮጵያዊያን ወደ ...
የብልፅግና ፓርቲ የሀብት አስተዳደር ዘርፍ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ማካሄድ ጀመረ በመድረኩ የመክፍቻ ንግግር ያደረጉት የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት የሀብት ...
የመደመር መንግሥት ስለ እርሻ መሬት ያለው አመለካከት ከቀደሙት ይለያል፡፡ የተለመደውን ለእርሻ የተመደበ መሬት ከማረስ ያልፋል፡፡ “አንድም መሬት ጦም አታድርም” በሚል መርሕ የሚመራ ነው። - የመደመር መንግሥት ገጽ 169
ሀገራችን ብዙ ወንዞችንና ለኃይል ማመንጨት ምቹ የሆነ ሥነ ምኅዳርን የታደለች ናት፡፡ ነገር ግን በቂ ኃይል ማመንጨት ጉዳይ ከዉጭም ከዉስጥም ባሉ የተለያዩ ተግዳሮቶች ሳይሳካ ለብዙ ዘመናት ቆይቷል፡፡ በዓባይ ወንዝ ላይ የኃይል ...