ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የጂቡቲና የሶማሊያ ፕሬዚዳንቶች በድሬዳዋ ጎዳናዎች
በዛሬው እለት ታሪካዊ የሆነውን የአይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን በይፋ መርቀን ለአገልግሎት አብቅተናል። በሶማሌ ክልል የሚገኘው ይህ ግዙፍ ፕሮጀክት የኃይል ዋስትና የማረጋገጥ ስትራቴጂያችን አንድ የማዕዘን ድንጋይ ነው። ...
ኢትዮጵያ የአይሻ-2 የንፋስ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክትን በይፋ በመመረቅ፤ በኢነርጂ ዘርፉ ላይ አዲስ ታሪክ የጻፈ ታላቅ እጥፋት ማስመዝገቧን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በማህበራዊ ትስስር ...
በዛሬው እለት የሸበሌ ሪዞርት በይፋ ተመርቋል! ሪዞርቱ የገበታ ለትውልድ ዋነኛ ፕሮጀክት ሲሆን በ385 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው፡፡ በአንድ ጊዜ እስከ 400 እንግዶችን ማስተናገድ የሚችሉ ሦስት ምግብ ቤቶች፣ ልዩ ...