ብድር ሳንወስድ ስራዎቻችን አቀላጥፈን አሳይተናል። ለዚህ ማሳያው የህዳሴ ግድባችን ነው። ኢትዮጵያ ለህዳሴ ግድብ ግንባታ አንድም ብር ብድር አልወሰደችም። ለህዳሴ ግድቡ ኢትዮጵያውያን በቁርጠኝነት የሰሩት ትልቅ ሜጋ ፕሮጀክት ነው። ...
ኢትዮጵያዊያን ለዘመናት ጦርነትን ሰርተዋል፤ የአሁኑ ትውልድ ደግሞ በውይይት ሀገርን መስራት፣ መገንባት አለበት። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የዲሞክራሲ ጉዟችን ማሳያ የሆነ የዘንድሮው ምርጫ ካለፈው የተሻለና አካታች ይሆናል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የማዕድን ዘርፍ በበጀት ዓመቱ ያለፉት ስድስት ወራት የ30 በመቶ የገቢ ጭማሪ አሳይቷል። የብረት ምርት 36 በመቶ እንዲሁም ሲምንቶ ምርት 28 በመቶ ጨምሯል። ይህም በተለይ የቤት ልማት እየተስፋፋ መሆኑን በተግባር የሚያሳይ ነው። ...