Most Visited News

ወቅታዊ ዜናዎች

የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ምርቃትን አስመልክቶ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ያስተላለፉት መልእክት

የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ምርቃትን አስመልክቶ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ያስተላለፉት መልእክት

በተፈጥሮ በልግስናዋ የውበት ካባ ላለበሰችው፣ ታሪክ በክብር ጌጥ ለኳለችው ደቡብ ወሎ፤ በ"ገበታ ለትውልድ" ፕሮጀክት የተገነባው የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ዛሬ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመርቆ ወደ ሥራ ገብቷል። ...

የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት: ኢትዮጵያን የመግለጥ ስራ ማሳያ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት: ኢትዮጵያን የመግለጥ ስራ ማሳያ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ፀጋዎችን ገልጦ የማሳየት ስራ አካል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በገበታ ለትውልድ ውጥን የተገነባው እና ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በሎጎ ሐይቅ ሪዞርት የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ - በምስል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በሎጎ ሐይቅ ሪዞርት የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ - በምስል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በሎጎ ሐይቅ ሪዞርት የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ - በምስል

ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ምን አለዉ?

ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ምን አለዉ?

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለትውልድ ውጥን የተገነባው እና በ13.3 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ዘመናዊና ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ምግብ ቤቶችን፣ የመዋኛ ገንዳዎችን፣ የውስጥ ለውስጥ አስፋልት ...

በብዛት የታዩ

News Card List