ብልፅግና ፓርቲ የኢትዮጵያን የተጽዕኖ አድማስ ለማስፋትና የሕዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትጋት ይሠራል፡፡ አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፤ የየብልፅግና ፓርቲና የመንግሥት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ቡድን አባላት ተገኝተዋል። "በመደመር ...
"7ኛዉ ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ አሸናፊነት የምናረጋግጥበት እንዲሆን መላዉ የብልፅግና አመራር እና አባላት በሃሳብ የበላይነት፣ በህግ አግባብነት፣ በፅናት እና በቁርጠኝነት ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ አደራ እላለሁ" ...
የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛዉ ጠቅላላ ምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ምንን ይወክላል?