ጥር 07 2018 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የፓርቲው የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም የግምገማ መድረክ ላይ እንደገለፁት፥ ሀገራዊ ምርጫው ሰላማዊ ...
ጥር 6 2018 የብልጽግና ፓርቲ በመደመር እሳቤና በህብረ ብሔራዊ አንድነት ጠንካራ ሀገረ መንግስት የመገንባት ጥረት የተሳካ ውጤት እየተገኘበት መሆኑን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንትና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ...
በብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ላይ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ እንደገለጹት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሁለት ዓመት ...
ዛሬ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በግምገማ መድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ...