ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ ኮንፈረንስ ላይ ከተናገሩት
ጥር 7/2018 ዓ.ም የብልጽግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ከመድረኩ ጎን ለጎን በከተማዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎች ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) “የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ” በሚል በተሰናዳው እና ስድስት የሀገራችንን የፋይናንስ እና የገቢ ሥርዓት በመምራት ላይ ያሉ ዐበይት ተቋማት አፈፃፀም በሚገመግሙበት እና ለሚቀጥሉት አምስት ...
ጥር 07 2018 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የፓርቲው የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም የግምገማ መድረክ ላይ እንደገለፁት፥ ሀገራዊ ምርጫው ሰላማዊ ...