Most Visited News

ወቅታዊ ዜናዎች

ሳምንታዊ መልዕክት

ሳምንታዊ መልዕክት

ብልፅግና ህዝብን ያዳምጣል፣ ችግርን ይፈታል በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው የመደመር መንግሥት “የጉባ ብስራቶች የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ቃል ህዝባዊ የውይይት መድረኮች እያካሄደ ይገኛል፡፡ ለተከታታይ ሁለት ሳምንት ...

ዘፍርስዋ ዓዲ ይፈኻኸሩላ፤ ዘልምዕዋ ዓዲ ይመኻኸሩላ! (የሚፎካከሩባት ሀገር ትፈርሳለች፣ የሚመካከሩባት ሀገር ትለማለች)

ዘፍርስዋ ዓዲ ይፈኻኸሩላ፤ ዘልምዕዋ ዓዲ ይመኻኸሩላ! (የሚፎካከሩባት ሀገር ትፈርሳለች፣ የሚመካከሩባት ሀገር ትለማለች)

የአንድ ሀገር ስብራቶች እና ለአለመግባባት መነሻ የሚሆኑ ተግዳሮቶች ከውጭ ብቻ ሳይሆን ከውስጥ ችግሮችም ሊመነጩ ይችላሉ። በኢትዮጵያ የረዥም ዘመን ታሪክ እና የፖለቲካ ገበያ ውስጥ ጎልተዉ ከሚታዩና አለመግባባትን ከሚያሰፉ ችግሮች ...

የእይታ ለውጥ እና የአመራር ቁርጠኝነት የታየባቸው የአዲስ አበባ ስኬቶች

የእይታ ለውጥ እና የአመራር ቁርጠኝነት የታየባቸው የአዲስ አበባ ስኬቶች

  በፓርቲያችን የእይታ ለውጥ እና ሰው ተኮር ተግባር ተጀምሮ ስኬት የተመዘገበበት የቤቶች ልማት፤ አምራቹንና ሸማቹን ፊት ለፊት በማገናኘት የነዋሪውን የኑሮ ጫና የሚያቃልሉ የገበያ ማዕከላት፤ የኮሪደር ልማትና የወንዝ ዳር ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን የታደሰውን የፋሲል ጊቢ መርቀዋል። 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን የታደሰውን የፋሲል ጊቢ መርቀዋል። 

                    የተከናወነው ሰፊ የእድሳት ሥራ በቅርስ ስፍራው ነባሩን ታሪክ በመጠበቅ ውበቱን እና ተደራሽነቱን በማሻሻል አዲስ ...

በብዛት የታዩ

News Card List