እንኳን ለኢትዮጵያ አየር ሀይል 90ኛ ዓመት ክብረ በዓል አደረሰን! ኢትዮጵያ ሀገራችን በሩቅና በቅርብ ጠላቶች የማትደፈር እንድትሆን ካስቻሏት ተቋማት የጸጥታ ደህንነት ተቋማት በግንባር ቀደምነት ይጠቀሳሉ፡፡ እነዚህ ሀገራዊ ...
“ከወዳጆቻችን ጋር በጋራና በትብብር ለመስራት ቁርጠኞች ነን። ለጠላቶቻችን ደግሞ በር መዝጋታችንን ማረጋገጥ ይገባናል፤ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ተኝተን የማናድር መሆናችንን ለማስገንዘብ እወዳለሁ።” ...
ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ሆኖ አያውቅም፤ የጀግንነት አሻራውን የሚያሳርፍበት፣ ብቃቱን የሚለካበትና የሀገርን ኩራት የሚያውጅበት ሰፊ የመጫወቻ ሜዳው ነው። ሰማዩ የኛ ነው የሚል መርሁን በኩራት ለዘጠና ዓመታት አውጇል። ...
“አየር ኃይላችን በብዙ ከፍታዎች ውስጥ ባለፈበት ወቅት ለሀገር ኩራትና መከታ ሆኖ ኢትዮጵያን ለማጥቃት የሞከሩ ሀይሎችን ማሳፈር የቻለ ታላቅ ተቋም ነው!”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ