ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሀኖይ ቬይትናም ይፋዊ ጉብኝት በማድረግ ላይ ይገኛሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ2025 የፒ4ጂ ቬይትናም ጉባኤ ላይም ይሳተፋሉ። በቆይታቸው ...
ዛሬ ጠዋት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የ2017 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የአፈፃፀም ግምገማ ማካሄድ ጀምረዋል። መርሃግብሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አፈፃፀም አቅርቦትን በመመልከት የጀመረ ሲሆን አለም አቀፍ የኢኮኖሚ አዝማሚያ በሀገር ...
ወጣቶች የድህረ እውነት ዘመንን ባህሪይ በአግባቡ በመገንዘብ ለሀገር ሁለንተናዊ ብልፅግና መትጋት ይገባቸዋል። በብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ የተዘጋጀውና በድህረ እውነት ዘመን የወጣቶች ተሳትፎ ላይ ያተኮረው ስልጠና እየተሰጠ ...
የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና በእውነት በሚል መሪ ቃል ለኮሚዩኒኬሽን እና የህዝብ ግንኙነት አመራሮችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ በብልፅግና ፓርቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪነት በፓርቲው ...