አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በ2027 የሚካሄደውን አምስተኛውን የፒ4ጂ ጉባኤ ለማዘጋጀት ችቦውን በመረከቧ ኩራት ይሰማታል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ...
ሚዲያዎች የአገርን ክብርና ጥቅም በሚያስቀድሙ አጀንዳዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል። በሐዋሳ ከተማ ለብልፅግና ፓርቲ አመራሮች፣ ለኮሚዩኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ባለሞያዎች እየተሰጠ ያለው ስልጠና ሁለተኛ ቀኑን ይዟል። በአዲስ ...
በብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪነት "የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና በእውነት" በሚል መሪ ቃል ለሲዳማ ክልል አመራሮች እና የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ባለሙዎች የተዘጋጀው ስልጠና በሀዋሳ ከተማ መሰጠት ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቬይትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ የቬይትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን በይፋዊ ...