ብልፅግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት እውነተኛ የፌደራል ስርዓት ለመገንባት በሰራው ስራ ሕብረ ብሔራዊ አንድነቷን የጠበቀች ሀገር እየተገነባች ትገኛለች። በብልፅግና ፓርቲ ሕዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪነት "የድህረ ...
ትንተናዊ ክህሎት ለአዳጊ መሪነት፤ ክህሎት መር አጀንዳ ቀረፃ፤ የብልፅግና ፖርቲ የኮሙኒኬሽን ስልቶችና መርሆች በሚሉ ርዕሶች ላይ ያተኮረ ስልጠና ነበር። በስልጠናው መዝጊያ ላይ ተገኝተው ማጠቃለያ የሰጡት የፖርቲው የፖለቲካና አቅም ...
መሶብ የአንድ መስኮት አገልግሎት በአንድ ጣራ ስር የተለያዩ የመንግስት አገልግሎቶችን በማጣመር ምርጥ የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የሚሰጥ አገልግሎት ነው። የአሰራር ስረአቱ ዜጎች የተሟላ የዲጂታል አማራጮችን በመጠቀም በቀላሉ ...
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተጠሪ ተቋማትና የብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አባላት በመዲናዋ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተጠሪ ተቋማት እና የብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት የሥራ ...