የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1.93 ትሪሊዮን ብር ሆኖ የቀረበውን የፌዴራል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት አፅድቋል። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 42ኛ መደበኛ ጉባኤ ጠቅላይ ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዚሁ ወር እንደ ሀገር የውይይት እና የሠለጠነ የፖለቲካ ባህል እየጎለበተ እንዲመጣ ከተለያዩ ባለ ድርሻ አካላት ጋር ሰፊ ውይይቶችን አካሂደዋል። በተጨማሪም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ የናይጄሪያውን ...
እኤአ ከ1946 ጀምሮ በአንዲት አውሮፕላን ወደ ካይሮ በረራውን የጀመረው የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ኩራት የሆነው አየር መንገዳችን በውጣ ውረዶች ሳይበገር በፈተናዎች ተሰናክሎ ሳይቆም ተቋማዊ አቅሙን እያጠናከረ መጥቷል። አየር ...
በዚህ ዘመን ቴክኖሎጂን መጠቀም እና አለመጠቀም የመኖርና ያለመኖር እንጅ የምርጫ ጉዳይ አይደለም -አቶ ፍቃዱ ተሰማ በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማስተባበሪያ ዘርፍ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አሰራርን ...