በብራዚል ሪዮ ዲ ጄኒሮ እየተካሄደ በሚገኘው ጉባኤ የኢትዮጵያ ተሳትፎ በአጠቃላይ ውጤታማ ነበር አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራው የኢትዮጵያ ...
ወጣቶች የበለጸገች ኢትዮጵያን ለመገንባትና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል አሉ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ...
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ፍለጋ" መጽሐፍ ዋነኛ ዓላማ ከትናንት በመማር ለቀጣዩ ትውልድ ዲሞክራሲያዊት ኢትዮጵያን ማስረከብ ነው አሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ...
በፓርቲዉ ፕሬዝደንት ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) መሪነት እየተተገበረ የሚገኘዉ አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ዉይይቱ ከዳሰሳቸዉ ጉዳዮች አንዱ የነበረ ሲሆን በቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ እና በአፍሪካ ግዙፍ በሆነዉ ብልፅግና ፓርቲ ...