ኢትዮጵያ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ተግባራዊነት ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያላትን ታሪካዊ የግንባር ቀደምትነት ሚና የሚያሳይ መሆኑን አቶ አደም ፋራህ ገለፁ። ኢትዮጵያ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና ...
የኢትዮጵያን ብልፅግና እውን ለማድረግ የሚያስችል መሰረት እየተጣለ ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የፌዴራል ተቋማት አስተባባሪ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር )፡፡ የኢኮኖሚ ...
ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና በፌዴሬሽን ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ይህ ዘመን በታሪካችን ውስጥ በጉልህ የሚነሳ ነው ሲሉ ገልጸዋል። እኛ ኢትዮጵያውያን ...
ሚዲያው ጠቅላይ ሚኒስትር እኤአ በ2022 በ35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የአፍሪካን እይታ እና ትርክት የሚያንፀባርቅ የአኅጉራዊ ሚዲያን አስፈላጊነት አስመልክተው ያቀረቡትን ጥሪ በመመርኮዝ የተመሠረተ ...