Most Visited News

ወቅታዊ ዜናዎች

ከተማ አስተዳደሩ ለታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና ሰጥቷል።

ከተማ አስተዳደሩ ለታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና ሰጥቷል።

  የእውቅና መርሀግብሩ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ አይናለም ንጉሴን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ...

ሰላምን ማፅናት የተጀመረውን ልማት ማስቀጠል በየሴክተሩ ያሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየትና በመፍታት የህዝብን እርካታ ማረጋገጥ ትኩረት የተሰጠባቸው ጉዳዮች ናቸው - አቶ ፍቃዱ ተሰማ

ሰላምን ማፅናት የተጀመረውን ልማት ማስቀጠል በየሴክተሩ ያሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየትና በመፍታት የህዝብን እርካታ ማረጋገጥ ትኩረት የተሰጠባቸው ጉዳዮች ናቸው - አቶ ፍቃዱ ተሰማ

  በፌዴራል ተቋማት አደረጃጀት የአስተዳደር ብልፅግና ክላስተር የ2017 በጀት ዓመት የፖለቲካና የአደረጃጀት ስራዎች አፈጻጸም የወረዳዎች የእውቅና መርሀግብር አካሂዷል። የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና ...

ስኬቶቻችን የሰንደቃችን ከፍታ የሚጨምሩ ናቸው - የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ስኬቶቻችን የሰንደቃችን ከፍታ የሚጨምሩ ናቸው - የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

  ስኬቶቻችን የሰንደቃችን ከፍታ የሚጨምሩ ናቸው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ዛሬ የሚከብረውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን አስመልክቶ ያስተላለፈው መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ስኬቶቻችን ...

የመደመር ትውልድ መጽሐፍ በኡርዱ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ

የመደመር ትውልድ መጽሐፍ በኡርዱ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ በቃ

  በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር ትውልድ' መጽሐፍ በፓኪስታኑ ኡርዱ ቋንቋ ተተርጉሞ ለንባብ ቀርቧል። ይህ የትርጉም ሥራ በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) እና ...

በብዛት የታዩ

News Card List