መሶብ የሁለተኛው ምዕራፍ የሀገር በቀል ሪፎርማችን አንዱ መሠረት ነው፡፡ የመንግስትን የመፈጸም አቅምን ለማሳደግ፣ ለማፋጠን ብሎም የተቋማት ግንባታን ለማጠናከር ማዕከሉ ትልቅ አቅምን ይፈጥራል፡፡ ለዓመታት በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ...
የማኅበራዊ ሚዲያ የፈጠረውን መልካም እድል ለሕዝቦች አብሮነትና ወንድማማችነትን ለማጎልበት አቅም አድርጎ መጠቀም ያስፈልጋል፡፡ በብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ለሶማሌ ክልል አመራሮች እና ለሚዲያ፣ ...
ብልፅግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት እውነተኛ የፌደራል ስርዓት ለመገንባት በሰራው ስራ ሕብረ ብሔራዊ አንድነቷን የጠበቀች ሀገር እየተገነባች ትገኛለች። በብልፅግና ፓርቲ ሕዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪነት "የድህረ ...
ትንተናዊ ክህሎት ለአዳጊ መሪነት፤ ክህሎት መር አጀንዳ ቀረፃ፤ የብልፅግና ፖርቲ የኮሙኒኬሽን ስልቶችና መርሆች በሚሉ ርዕሶች ላይ ያተኮረ ስልጠና ነበር። በስልጠናው መዝጊያ ላይ ተገኝተው ማጠቃለያ የሰጡት የፖርቲው የፖለቲካና አቅም ...