Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጣሊያን የሚኒስትሮች ም/ቤት ፕሬዝዳንት አቀባበል አደረጉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጣሊያን የሚኒስትሮች ም/ቤት ፕሬዝዳንት አቀባበል አደረጉ

‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለተኛው የጣሊያን-አፍሪካ ጉባዔ ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የጣሊያን ሪፐብሊክ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጆርጂያ ሜሎኒን ተቀብለዋል። ይህንን አስመልክተዉም በይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸዉ ባሰፈሩት መልዕክት "ጉባኤው በኢትዮጵያና ጣሊያን መካከል ያለውን ጠንካራና [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 13, 2026
የብልጽግና የመጨረሻ ግብ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ማሻገር ነው- የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ
የብልጽግና የመጨረሻ ግብ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ማሻገር ነው- የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ

 የብልጽግና የመጨረሻ ግብ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ማሻገር ነው ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በብልፅግና ፓርቲ የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ለ7ተኛው አገራዊ ምርጫ መወዳደሪያ የምርጫ ምልክትና ማኒፌስቶ ይፋ ማድረጊያ መርሀ-ግብር አካሄደ። የሀረሪ ክልል [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 13, 2026
"በሴቶች ተሳትፎ የፀናች እና የበለፀገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት የተዘጋጀ የንቅናቄ መድረክ በሁሉም ክልሎች እየተካሄደ ነዉ
"በሴቶች ተሳትፎ የፀናች እና የበለፀገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት የተዘጋጀ የንቅናቄ መድረክ በሁሉም ክልሎች እየተካሄደ ነዉ

"በሴቶች ተሳትፎ የፀናች እና የበለፀገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት የተዘጋጀ የንቅናቄ መድረክ በሁሉም ክልሎች እየተካሄደ ነዉ። በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን  እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በሴቶች ተሳትፎ የፀናችና የበለፀገች [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 12, 2026
በፓርቲያችን ፕሬዚዳንት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) የተቀመጡ አቅጣጫዎች አፈጻጸም የተሻለ መሆኑ ተመለከተ
በፓርቲያችን ፕሬዚዳንት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) የተቀመጡ አቅጣጫዎች አፈጻጸም የተሻለ መሆኑ ተመለከተ

"በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ"  ስልጠና ማጠቃለያ ላይ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እንደ ሀገር ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ ያስቀመጡት አቅጣጫ አፈጻጸም በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተሻለ መሆኑ በድጋፋዊ ሱፐርቪዥን [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 12, 2026
የአፍሪካ ጣሊያን ፎረምን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስተላለፉት መልዕክት
የአፍሪካ ጣሊያን ፎረምን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስተላለፉት መልዕክት

በመደመር መንፈስ ኢትዮጵያ ከጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር በመተባበር ሁለተኛውን የጣሊያን-አፍሪካ ጉባዔ የካቲት 6፣ 2018 በአዲስ አበባ በማስተናገድ በጣሊያን እና በአፍሪካ መካከል ድልድይ ሆናለች፡፡ የሰው ዘር መገኛ እንደመሆናችን የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ግንኙነቶችን ለማጠናከር እንዲሁም በመላው አፍሪካ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 12, 2026
አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን የአፍሪካም ዋና ከተማ፣ ከ150 በላይ ኤምባሲዎች ያሉባት፣ እንደ አፍሪካ ኅብረትና በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዓይነት ታላላቅ ዓለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ ናት-  የመደመር መንግሥት  መጽሐፍ  ገጽ  239
አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን የአፍሪካም ዋና ከተማ፣ ከ150 በላይ ኤምባሲዎች ያሉባት፣ እንደ አፍሪካ ኅብረትና በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዓይነት ታላላቅ ዓለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ ናት- የመደመር መንግሥት መጽሐፍ ገጽ 239

አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን የአፍሪካም ዋና ከተማ፣ ከ150 በላይ ኤምባሲዎች ያሉባት፣ እንደ አፍሪካ ኅብረትና በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዓይነት ታላላቅ ዓለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ ናት። የመደመር መንግሥት  መጽሐፍ  ገጽ  239

ተጨማሪ ያንብቡ February 12, 2026

መጣጥፎች

አዲስ
ከቃል እስከ ባህል 
ከቃል እስከ ባህል 

ከቃል እስከ ባህል  "የጸና በቃሉ"  በቃ እንጂ ለአካል መች መከነ ቃል        የሚታይና ሚሻገር   ሆኗል      ከስጋና ደም ከራስ ተስማምቶ      ቃል ባሕል ሆኗል በተግባር ታይቶ   [...]

የሌማት ትሩፋት የልማት ዘመቻችን ግቦች 
የሌማት ትሩፋት የልማት ዘመቻችን ግቦች 

★ ስጋ ፣እንቁላል፣ማር እና ወተት የቅንጦት ሳይሆን በቀላሉ የሚገኙ አማራጮች እንዲሆኑ ማድረግ።  በሀገራችን እነኚህ ምርቶች በቅንጦት ደረጃ የሚፈረጁ ምርቶች እንጂ እለት በእለት በምግብ አማራጮቻችን ውስጥ የሚገኙ ግብአቶች አይደሉም።ይህም ሊሆን የቻለው ለዘርፉ የተሰጠው ትኩረት እምብዛም አመርቂ [...]

— 3 Items per Page
Showing 4 - 5 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party