የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
አሁን በመካሄድ ላይ! በኢትዮጵያ እና ጣሊያን በትብብር የተዘጋጀው ሁለተኛው የአፍሪካ-ጣሊያን ጉባዔ
አሁን በመካሄድ ላይ! በኢትዮጵያ እና ጣሊያን በትብብር የተዘጋጀው ሁለተኛው የጣሊያን-አፍሪካ ጉባዔ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጣሊያን የሚኒስትሮች ም/ቤት ፕሬዝዳንት አቀባበል አደረጉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለተኛው የጣሊያን-አፍሪካ ጉባዔ ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የጣሊያን ሪፐብሊክ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጆርጂያ ሜሎኒን ተቀብለዋል። ይህንን አስመልክተዉም በይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸዉ ባሰፈሩት መልዕክት "ጉባኤው በኢትዮጵያና ጣሊያን መካከል ያለውን ጠንካራና [...]
የብልጽግና የመጨረሻ ግብ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ማሻገር ነው- የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ
የብልጽግና የመጨረሻ ግብ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ማሻገር ነው ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በብልፅግና ፓርቲ የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ለ7ተኛው አገራዊ ምርጫ መወዳደሪያ የምርጫ ምልክትና ማኒፌስቶ ይፋ ማድረጊያ መርሀ-ግብር አካሄደ። የሀረሪ ክልል [...]
"በሴቶች ተሳትፎ የፀናች እና የበለፀገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት የተዘጋጀ የንቅናቄ መድረክ በሁሉም ክልሎች እየተካሄደ ነዉ
"በሴቶች ተሳትፎ የፀናች እና የበለፀገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የሴቶች ክንፍ አስተባባሪነት የተዘጋጀ የንቅናቄ መድረክ በሁሉም ክልሎች እየተካሄደ ነዉ። በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በሴቶች ተሳትፎ የፀናችና የበለፀገች [...]
በፓርቲያችን ፕሬዚዳንት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) የተቀመጡ አቅጣጫዎች አፈጻጸም የተሻለ መሆኑ ተመለከተ
"በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ" ስልጠና ማጠቃለያ ላይ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) እንደ ሀገር ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ ያስቀመጡት አቅጣጫ አፈጻጸም በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የተሻለ መሆኑ በድጋፋዊ ሱፐርቪዥን [...]
የአፍሪካ ጣሊያን ፎረምን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስተላለፉት መልዕክት
በመደመር መንፈስ ኢትዮጵያ ከጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር በመተባበር ሁለተኛውን የጣሊያን-አፍሪካ ጉባዔ የካቲት 6፣ 2018 በአዲስ አበባ በማስተናገድ በጣሊያን እና በአፍሪካ መካከል ድልድይ ሆናለች፡፡ የሰው ዘር መገኛ እንደመሆናችን የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ግንኙነቶችን ለማጠናከር እንዲሁም በመላው አፍሪካ [...]
መጣጥፎች
ከቃል እስከ ባህል
ከቃል እስከ ባህል "የጸና በቃሉ" በቃ እንጂ ለአካል መች መከነ ቃል የሚታይና ሚሻገር ሆኗል ከስጋና ደም ከራስ ተስማምቶ ቃል ባሕል ሆኗል በተግባር ታይቶ [...]
የሌማት ትሩፋት የልማት ዘመቻችን ግቦች
★ ስጋ ፣እንቁላል፣ማር እና ወተት የቅንጦት ሳይሆን በቀላሉ የሚገኙ አማራጮች እንዲሆኑ ማድረግ። በሀገራችን እነኚህ ምርቶች በቅንጦት ደረጃ የሚፈረጁ ምርቶች እንጂ እለት በእለት በምግብ አማራጮቻችን ውስጥ የሚገኙ ግብአቶች አይደሉም።ይህም ሊሆን የቻለው ለዘርፉ የተሰጠው ትኩረት እምብዛም አመርቂ [...]