Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ረፋድ ላይ ዩናይትድ አረብ ኤሜሬቶች ገብተዋል።  #PMOEthiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ረፋድ ላይ ዩናይትድ አረብ ኤሜሬቶች ገብተዋል። #PMOEthiopia

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ረፋድ ላይ ዩናይትድ አረብ ኤሜሬቶች ገብተዋል። #PMOEthiopia

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ ተሳተፉ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ ተሳተፉ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (EIH) አዘጋጅነት በተከናወነው የኢፍጣር መርሐ ግብር ላይ በመገኘት ከመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች፣ ከኢንቨስትመንት አጋሮችና ከእምነቱ ተከታዮች ጋር በአንድነት አሳልፈዋል።  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር [...]

የሴቶች ቀን ሲከበር በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ ሴቶች ለአለም ያበረከቱት አስተዋጽኦ የሚታወስበት በዓል ነው - የብልፅግና ፓርቲ የዲጂታል ሚዲያ ሚኒስትር ድኤታ ፈዲላ ቢያ
የሴቶች ቀን ሲከበር በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ ሴቶች ለአለም ያበረከቱት አስተዋጽኦ የሚታወስበት በዓል ነው - የብልፅግና ፓርቲ የዲጂታል ሚዲያ ሚኒስትር ድኤታ ፈዲላ ቢያ

አለማቀፍ የሴቶች ቀን "50 አመት የሴቶች ድምፅ ለእኩልነትና የበለፀገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል ከተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የተውጣጡ ሴት ምሁራን በተሳተፉበት የውይይት መድረክ በድሬዳዋ አስተዳደር ተከብሯል። ‎ ‎በመድረኩ ላይ የብልፅግና ፓርቲ ህዝብና አለም ዓቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ [...]

ብልፅግና ፓርቲ፤ ወጣቱ የሀገር ግንባታ ዋና ሞተር እና የለውጥ ኃይል መሆኑን በጽኑ ያምናል
ብልፅግና ፓርቲ፤ ወጣቱ የሀገር ግንባታ ዋና ሞተር እና የለውጥ ኃይል መሆኑን በጽኑ ያምናል

ብልፅግና ፓርቲ፤ ወጣቱ የሀገር ግንባታ ዋና ሞተር እና የለውጥ ኃይል መሆኑን በጽኑ የሚረዳ ፓርቲ እነደመሆኑ፤ ወጣትነት እንደ ስጋት የሚታይበት ዘመን አብቅቶ እንደ ታላቅ ጸጋና የብልፅግና አጋር የሚታይበትን ስርዓት እየገነባ ይገኛል፡፡ ባለፉት አምስት ዓመታት ብቻ ቁጥራቸዉ ከ14.4 ሚሊዮን በላይ ለሆኑ [...]

ፓርቲያችን ኢትዮጵያን ለማበልጸግ የሚቻለው አንጡራ ሀብቶቿን በማወቅ እና በአግባቡ በማልማት መሆኑን ያምናል
ፓርቲያችን ኢትዮጵያን ለማበልጸግ የሚቻለው አንጡራ ሀብቶቿን በማወቅ እና በአግባቡ በማልማት መሆኑን ያምናል

ፓርቲያችን ኢትዮጵያን ለማበልጸግ የሚቻለው አንጡራ ሀብቶቿን በማወቅ እና በአግባቡ በማልማት መሆኑን ያምናል፡፡ እነዚህን የኢትዮጵያ አንጡራ ሀብቶች ዕሤት በመጨመር አልምቶ ሀብት በመፍጠር የብልፅግና ጉዞን ማሣለጥ እንደሚቻል ካለፉት ዓመታት ተሞክሮ ታይቷል፡፡ በቱሪዝምም በማዕድናት፣ በመስኖ፣ ወዘተ. [...]

በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ ውስጥ የተሠራው የገጠር ኮሪደር ሥራ በአካባቢው በተገኙ ቁሳቁሶች፤ በኅብረተሰብ ተሳትፎ የተከናወነ የአነስተኛ መንደር ሞዴል ክንውን ነው። የአካባቢው ነዋሪ በንቃት የተሳተፈበት የገጠር ኮሪደር ሥራ ባሕላዊ የግንባታ ዘዴን፣ የተደራጀ እቅድ እና ተግባራዊ የአሰራር ውጤት ያሳየ ነው-  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ ቡርቃ ቀበሌ ውስጥ የተሠራው የገጠር ኮሪደር ሥራ በአካባቢው በተገኙ ቁሳቁሶች፤ በኅብረተሰብ ተሳትፎ የተከናወነ የአነስተኛ መንደር ሞዴል ክንውን ነው። የአካባቢው ነዋሪ በንቃት የተሳተፈበት የገጠር ኮሪደር ሥራ ባሕላዊ የግንባታ ዘዴን፣ የተደራጀ እቅድ እና ተግባራዊ የአሰራር ውጤት [...]

የዲፕሎማሲያችን አዲስ ምዕራፍና የብልጽግና ጉዟችን!
የዲፕሎማሲያችን አዲስ ምዕራፍና የብልጽግና ጉዟችን!

ባለፉት ዓመታት ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ያስመዘገበችው ጉልህ የዲፕሎማሲ ትርፍና የውጭ ግንኙነት ስኬት፣ ሀገራዊ ሉዓላዊነታችንን ከማስከበር ባለፈ ለቀጣናዊ ትስስርና ለጋራ ተጠቃሚነት አዲስ ተስፋን የፈነጠቀ ሆኗል። ብልጽግና ፓርቲ ሀገርን የመምራት ሃላፊነቱን ከተረከበ ወዲህ፣ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲያችን [...]

የኢትዮጵያ ሴት ከፍተኛ አመራሮች በሕንድ የስልጠና እና የልምድ ልውውጥ አካሄዱ
የኢትዮጵያ ሴት ከፍተኛ አመራሮች በሕንድ የስልጠና እና የልምድ ልውውጥ አካሄዱ

የህንድ ጠቅላይ ሚንስትር ባሳለፍነው ወር በኢትዮጲያ ይፋዊና ታሪካዊ ጉብኝት ባደረጉበት ማግስት በተደረሰ የሁለትዮሽ የዲፕሎማሲ ስምምነት ለሴት አመራሮች የስልጠና ፣የልምድ ልዉዉጥ እና የጉብኝት መርሀ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በተለይም ደግሞ በህብረት ስራ [...]

"የምሥራቅ ሐረርጌ ሕዝብ ብርቱ ሠራተኛ፣ ታሪክ የሚወድ እና አካባቢውን የሚጠብቅ ነው፤ ይህን መሰል ተፈጥሯዊ እና ታሪካዊ ጸጋዎችን መጠበቅ ለትውልድ ጠቃሚ ከመሆኑም ባለፈ ከፍተኛ የቱሪስት ስህበት ይሆናል"   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

መጣጥፎች

አዲስ
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party