Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
የኢትዮጵያ ሠራዊት ሙዚየም የጀግንነታችን ማኅደር፣ የልዕልናችን ምስክር ነው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ኢትዮጵያ በታሪኳ በፈተናዎች ጸንታ የቆመችው በማይበገረው የሠራዊታችን ተጋድሎ ነው። ዛሬ በጃንሜዳ አካባቢ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ሠራዊት ሙዝየም ስንጎበኝ፣ ይሄንን የዘመናት የጀግንነት ጉዞ የሚመሰክሩ ህያው አሻራዎችን ተመልክተናል። ከ1950ዎቹ ጀምሮ እንዲቋቋም ሲታለም የቆየው ይህ የጦር መዝየም፣ [...]

ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ለሀገር የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ የማይተካ ሚና አላቸው።  በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ

"የትግራይ ሕዝብ በተለይ ወጣቱ፤ ታጣቂዎችንም ጨምሮ እምቢ ለጦርነት ሲል እያየን ነው። ይህ ደግሞ ወደ ሁሉም የትግራይ አካባቢዎች መስፋት ያለበት ጉዳይ ነው ብዬ አምናለሁ።"  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በትግርኛ ቋንቋ በሰጡት ቃለ መጠይቅ ላይ  ከተናገሩት የተወሰደ

የምርጫ ምልክታችን የስንዴ ነዶ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!  የምግብ ሉዓላዊነት ተምሳሌት!

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ የተሳካ እንዲሆን አዎንታዊ አስተዋጽኦ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል- አቶ አደም ፋራህ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ

ለሶስት ቀናት የሚቆየዉ 5ኛዉ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሳምንት ማስጀመሪያ መድረክ በአዲስ አለማቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ተካሂዷል። በስነስርዓቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል  ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ባስተላለፉት [...]

ሴቶች የአገራችንን ሰላም በመጠበቅና በማስጠበቅ እያደረጉት ያለውን አስተዋጽኦ አጠናክረው መቀጠል አለባቸው፡፡   ወ/ሮ ዘሀራ ሁመድ የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ፕሬዝዳንት

የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ሀገርአቀፍ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የማኒፌስቶና ምርጫ ምልክት የማስተዋወቂያ መርሃ ግብር አካሄዷል። የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ዘሀራ ሁመድ በመርሃ ግብሩ እንደገለጹት ሴቶችን የአገራችንን ሰላም በመጠበቅና በማስጠበቅ ከፍተኛ ድርሻ ስላላቸው ከቤት እስከ [...]

Key takeaways from PM Abiy Ahmed’s latest interview in Tigrinya:

The people of Tigray deserve peace and development over war. Youth must protect themselves from entities pushing them toward conflict based on outdated mindsets. The government remains firmly [...]

“የትግራይ ሕዝብ ሠላምና ልማት ይገባዋል፣ ሠላምና ልማትም ይወዳል፣ ለሠላምና ለልማት ታግሏል፣ በአንጻሩ ዳግም ጦርነትና ውድመት አይገባውም የሚል ፅኑ እምነት ነው ያለኝ።”     - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢዜአ ጋር በትግርኛ ባደረጉት ቆይታ ከተናገሩት

"የፓርቲያችንን ተቋማዊ አቅም በማጠናከር አፈጻጸምን ከብዛት ወደ ጥራት ማሸጋገር ተችሏል"  - አቶ አደም ፋራህ  የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ

በብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ወራት የተከናወኑ የፓርቲ ሥራዎች ላይ ከዋና ጽ/ቤት አመራሮችና ሠራተኞች ጋር የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህ እና ሌሎች የዋና ጽ/ቤት ከፍተኛ አመራሮችና [...]

መጣጥፎች

አዲስ
ከቃል እስከ ባህል 
ከቃል እስከ ባህል 

ከቃል እስከ ባህል  "የጸና በቃሉ"  በቃ እንጂ ለአካል መች መከነ ቃል        የሚታይና ሚሻገር   ሆኗል      ከስጋና ደም ከራስ ተስማምቶ      ቃል ባሕል ሆኗል በተግባር ታይቶ   [...]

የሌማት ትሩፋት የልማት ዘመቻችን ግቦች 
የሌማት ትሩፋት የልማት ዘመቻችን ግቦች 

★ ስጋ ፣እንቁላል፣ማር እና ወተት የቅንጦት ሳይሆን በቀላሉ የሚገኙ አማራጮች እንዲሆኑ ማድረግ።  በሀገራችን እነኚህ ምርቶች በቅንጦት ደረጃ የሚፈረጁ ምርቶች እንጂ እለት በእለት በምግብ አማራጮቻችን ውስጥ የሚገኙ ግብአቶች አይደሉም።ይህም ሊሆን የቻለው ለዘርፉ የተሰጠው ትኩረት እምብዛም አመርቂ [...]

— 3 Items per Page
Showing 4 - 5 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party