Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
በብልፅግና ፓርቲ የሶማሊ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ለ7ተኛው አገራዊ ምርጫ መወዳደሪያ የምርጫ ምልክትና ማኒፌስቶ ይፋ ማድረጊያ መርሀ-ግብር አካሄደ።
በብልፅግና ፓርቲ የሶማሊ ክልል ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ለ7ተኛው አገራዊ ምርጫ መወዳደሪያ የምርጫ ምልክትና ማኒፌስቶ ይፋ ማድረጊያ መርሀ-ግብር አካሄደ።

በመርሐግብሩ ላይ የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ ፣ የሶማሊ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሀላፊ ኢ/ር መሀመድ ሻሌ ፣ የተለያዩ የክልሉ መንግስትና የፓርቲው አመራሮች እንዲሁም በርካታ የፓርቲው ደጋፊዎች ተገኝተዋል። በዚህ ወቅት የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ የብልፅግና [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 17, 2026
ምርጫ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ መሰረት የሚጣልበት፣ የህዝብ ሉዓላዊነት የሚረጋገጥበት ነዉ- ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ምርጫ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ መሰረት የሚጣልበት፣ የህዝብ ሉዓላዊነት የሚረጋገጥበት ነዉ- ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት የ7ኛው ሀገራዊና ከተማ አቀፍ ምርጫ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ ፕሮግራም በዛሬዉ እለት አካሂዷል፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ክብርት አዳነች አቤቤ ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት፤ ምርጫ የዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ መሰረት [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 16, 2026
"ብልጽግና ፓርቲ የሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት በማረጋገጥ እመርታዊ ድሎችን ያስመዘገበ ፓርቲ ነዉ”- ወ/ሮ መስከረም አበበ
"ብልጽግና ፓርቲ የሴቶችን ተሳትፎና ተጠቃሚነት በማረጋገጥ እመርታዊ ድሎችን ያስመዘገበ ፓርቲ ነዉ”- ወ/ሮ መስከረም አበበ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት አስተባባሪነት "በሴቶች ተሳትፎ የፀናችና የበለፀገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል የማጠቃለያ በደቡብ ኢትዮጲያ ክልል የተለያዩ ከተሞች እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ቅ/ጽ/ቤት አስተባባሪነት [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 16, 2026
የባሕር በር ባለቤትነት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት መረጋገጥ ወሳኝ ነው   - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
የባሕር በር ባለቤትነት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት መረጋገጥ ወሳኝ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

የባሕር በር ባለቤትነት ለኢትዮጵያ ዘላቂ ልማት መረጋገጥ ወሳኝ ነው    - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ተጨማሪ ያንብቡ February 16, 2026
ሳምንታዊ መልዕክት
ሳምንታዊ መልዕክት

39ኛው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ እና የአፍሪካ-ጣልያን ጉባኤ በስኬት መጠናቀቅ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር የማድረስ ራዕይ የሚሳካ መሆኑን አመላካች ናቸው፤ በመደመር ዕሳቤ የሚመራው የብልፅግና መንግሥት በመጪው አምስት ዓመታት ኢትዮጵያን አፍሪካዊት የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ እየሰራ ይገኛል። ይህ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 16, 2026
Weekly Message:
Weekly Message:

The successful conclusion of the 39th African Union Summit and the Africa-Italy Summit indicates that the vision of making Ethiopia a model nation is being realized. The Prosperity government, [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 16, 2026
ኢትዮጵያ ላለፉት ጥቂት ዓመታት ትኩረት ሰጥታ ስትተገብራቸው የቆየቻቸው ሀገራዊ ንቅናቄዎች ተጨባጭ ለውጥ አምጥተዋል - አቶ አደም ፋራህ
ኢትዮጵያ ላለፉት ጥቂት ዓመታት ትኩረት ሰጥታ ስትተገብራቸው የቆየቻቸው ሀገራዊ ንቅናቄዎች ተጨባጭ ለውጥ አምጥተዋል - አቶ አደም ፋራህ

በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ ጉባኤ ጎንዮሽ በተካሄደው የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ፣ ኢትዮጵያ በሕፃናት ጤና አጠባበቅ፣ በሥርዓተ-ምግብ ማሻሻያ እና በምግብ ዋስትና ረገድ ያከናወናቸውን ስኬታማ ተግባራትና ተሞክሮዎች ለጋራ ምክክር አቅርባለች።  በአፍሪካ የሕፃናት ጤና እና ሥርዓተ-ምግብ ላይ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 15, 2026
«ኢትዮጵያ አፍሪካን ከዓለም ጋር ይበልጥ እያገናኘች ነው!!»  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ2ኛው የጣልያን አፍሪካ ጉባኤ መክፈቻ ላይ ከተናገሩት

“ሉዓላዊነት ማለት የራሳችን ትርክት ባለቤት መሆን ማለት ነው።”  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ከተናገሩት

መጣጥፎች

አዲስ
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party