የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
መሶብ የሁለተኛው ምዕራፍ የሀገር በቀል ሪፎርማችን አንዱ መሠረት ነው፡፡
መሶብ የሁለተኛው ምዕራፍ የሀገር በቀል ሪፎርማችን አንዱ መሠረት ነው፡፡ የመንግስትን የመፈጸም አቅምን ለማሳደግ፣ ለማፋጠን ብሎም የተቋማት ግንባታን ለማጠናከር ማዕከሉ ትልቅ አቅምን ይፈጥራል፡፡ ለዓመታት በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት በመንግስት በኩል ለሚደረገው ጥረትም ወሳኝ [...]
የማኅበራዊ ሚዲያ የፈጠረውን መልካም እድል ለሕዝቦች አብሮነትና ወንድማማችነትን ለማጎልበት አቅም አድርጎ መጠቀም ያስፈልጋል፡፡
የማኅበራዊ ሚዲያ የፈጠረውን መልካም እድል ለሕዝቦች አብሮነትና ወንድማማችነትን ለማጎልበት አቅም አድርጎ መጠቀም ያስፈልጋል፡፡ በብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ለሶማሌ ክልል አመራሮች እና ለሚዲያ፣ ኮሚዩኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት ባለሙያዎች እየተሰጠ ያለው ስልጠና ቀጥሏል። በድህረ [...]
ብልፅግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት እውነተኛ የፌደራል ስርዓት ለመገንባት በሰራው ስራ ሕብረ ብሔራዊ አንድነቷን የጠበቀች ሀገር እየተገነባች ትገኛለች።
ብልፅግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት እውነተኛ የፌደራል ስርዓት ለመገንባት በሰራው ስራ ሕብረ ብሔራዊ አንድነቷን የጠበቀች ሀገር እየተገነባች ትገኛለች። በብልፅግና ፓርቲ ሕዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪነት "የድህረ እውነት ዘመን በእውቀትና በእውነት" በሚል መሪ ቃል ለሶማሌ ክልል አመራሮች፣ [...]
የብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ከሁሉም ክልል እና ከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ አመራሮች ስልጠና ሰጥቷል።
ትንተናዊ ክህሎት ለአዳጊ መሪነት፤ ክህሎት መር አጀንዳ ቀረፃ፤ የብልፅግና ፖርቲ የኮሙኒኬሽን ስልቶችና መርሆች በሚሉ ርዕሶች ላይ ያተኮረ ስልጠና ነበር። በስልጠናው መዝጊያ ላይ ተገኝተው ማጠቃለያ የሰጡት የፖርቲው የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር) ብልፅግና ፖርቲ በሰራው [...]
በአንድ መስኮት አገልግሎት መስጠት የጀመሩት አስራ ሁለት የፌደራል መንግስት ተቋማት፤
መሶብ የአንድ መስኮት አገልግሎት በአንድ ጣራ ስር የተለያዩ የመንግስት አገልግሎቶችን በማጣመር ምርጥ የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም የሚሰጥ አገልግሎት ነው። የአሰራር ስረአቱ ዜጎች የተሟላ የዲጂታል አማራጮችን በመጠቀም በቀላሉ የተለያዩ የፌደራል ተቋማትን አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላል። ይህም [...]
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተጠሪ ተቋማትና የብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አባላት በመዲናዋ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተጠሪ ተቋማትና የብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት አባላት በመዲናዋ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተጠሪ ተቋማት እና የብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ስራዎችን [...]
ኢትዮጵያ 5ኛውን የፒ4ጂ ጉባኤ ለማዘጋጀት ችቦውን በመረከቧ ኩራት ይሰማታል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በ2027 የሚካሄደውን አምስተኛውን የፒ4ጂ ጉባኤ ለማዘጋጀት ችቦውን በመረከቧ ኩራት ይሰማታል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ የሀኖይ ጉባኤ አነስተኛ ቢሆኑም [...]
ሚዲያዎች የአገርን ክብርና ጥቅም በሚያስቀድሙ አጀንዳዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል።
ሚዲያዎች የአገርን ክብርና ጥቅም በሚያስቀድሙ አጀንዳዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ያስፈልጋል። በሐዋሳ ከተማ ለብልፅግና ፓርቲ አመራሮች፣ ለኮሚዩኒኬሽንና ህዝብ ግንኙነት ባለሞያዎች እየተሰጠ ያለው ስልጠና ሁለተኛ ቀኑን ይዟል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሚዩኒኬሽን መምህርና ተመራማሪ አንተነህ [...]
የድህረ እውነት ዘመን በእውነትና በእውቀት በሚል መሪ ቃል ለሲዳማ ክልል አመራሮች እና የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ባለሙያዎች የተዘጋጀው ስልጠና መካሄድ ጀመረ፡፡
በብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪነት "የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና በእውነት" በሚል መሪ ቃል ለሲዳማ ክልል አመራሮች እና የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ባለሙዎች የተዘጋጀው ስልጠና በሀዋሳ ከተማ መሰጠት ጀምሯል፡፡ በስልጠና መድረኩ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ [...]
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]