የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
“የትግራይ ሕዝብ ሠላምና ልማት ይገባዋል፣ ሠላምና ልማትም ይወዳል፣ ለሠላምና ለልማት ታግሏል፣ በአንጻሩ ዳግም ጦርነትና ውድመት አይገባውም የሚል ፅኑ እምነት ነው ያለኝ።” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢዜአ ጋር በትግርኛ ባደረጉት ቆይታ ከተናገሩት
“የትግራይ ሕዝብ ሠላምና ልማት ይገባዋል፣ ሠላምና ልማትም ይወዳል፣ ለሠላምና ለልማት ታግሏል፣ በአንጻሩ ዳግም ጦርነትና ውድመት አይገባውም የሚል ፅኑ እምነት ነው ያለኝ።” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢዜአ ጋር በትግርኛ ባደረጉት ቆይታ ከተናገሩት
"የፓርቲያችንን ተቋማዊ አቅም በማጠናከር አፈጻጸምን ከብዛት ወደ ጥራት ማሸጋገር ተችሏል" - አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
በብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ወራት የተከናወኑ የፓርቲ ሥራዎች ላይ ከዋና ጽ/ቤት አመራሮችና ሠራተኞች ጋር የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህ እና ሌሎች የዋና ጽ/ቤት ከፍተኛ አመራሮችና [...]
"እኛ ጦርነትን አንመርጥም፤ ውይይት ነው ችግራችንን የሚፈታው ብለን እናምናለን። ለዚህም ነው አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አቋቁመን ሥራ የጀመርነው።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
"እኛ ጦርነትን አንመርጥም፤ ውይይት ነው ችግራችንን የሚፈታው ብለን እናምናለን። ለዚህም ነው አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አቋቁመን ሥራ የጀመርነው።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የሴቶችን የአመራርነትና የውሳኔ ሰጪነት ተሳትፎን ለማሳደግ የሁላችንንም ርብርብ የሚጠይቅ ነው- ወ/ሮ ዘሃራ ዑመድ የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ፕሬዝዳንት
ሰላም ሚኒስቴር ከሴቶች አደረጃጀት ጋር በመተባበር "በሴቶች ተሳትፎ የጸናችና የበለፀገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሃሳብ ሀገራዊ የንቅናቄ ማጠቃለያ መድረክ አካሂዷል። የብልጽግና ሴቶች ክንፍ ፕሬዘዳንት ወ/ሮ ዘሃራ ዑመድ በዚህ ወቅት እንደገለጹት፤ በአመራርና በውሳኔ ሰጪነት ተሳትፏቸው ወደፊት [...]
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ስኬታማ እንዲሆን ሴቶች በግንባር ቀደምነት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል። አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዘዳንትና የ ዋና ፅ/ቤት ኃላፊ
የሰላም ሚኒስቴር ከሴቶች አደረጃጀት ጋር በመተባበር "ለሰላማዊ ምርጫ የሴቶች ሚና" በሚል መሪ ሃሳብ አገር አቀፍ የማጠቃለያ መድረክ አካሄደ። የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዘዳንትና የዋና ፅ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህ በማጠቃለያ መድረክ እንደገለፁት 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ [...]
ዛሬ ምሽት እንደተለመደው በረመዳን መንፈስ ከቡሩንዲ፣ ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ከሶማሊያ፣ ከኢራቅ፣ ከሶሪያ፣ ከፍልስጤም፣ ከአፍጋኒስታን፣ ከኤርትራ፣ ከየመን እና ሱዳን ከመጡ ፍልሰተኛ ቤተሰቦች ጋር አፍጥር ታድመናል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ዛሬ ምሽት እንደተለመደው በረመዳን መንፈስ ከቡሩንዲ፣ ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ከሶማሊያ፣ ከኢራቅ፣ ከሶሪያ፣ ከፍልስጤም፣ ከአፍጋኒስታን፣ ከኤርትራ፣ ከየመን እና ሱዳን ከመጡ ፍልሰተኛ ቤተሰቦች ጋር አፍጥር ታድመናል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ዛሬ በመላው አፍሪካ እና ጥቁር ሕዝብ ላይ ጨልሞ በነበረ ሰማይ ፀሐይ የፈነጠቀበት ቀን ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ዛሬ በመላው አፍሪካ እና ጥቁር ሕዝብ ላይ ጨልሞ በነበረ ሰማይ ፀሐይ የፈነጠቀበት ቀን መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ድንበሯን ገፍቶ ሉዐላዊነቷን እና የሕዝቧን ነጻነት የደፈረውን የወራሪውን ጦር በዓድዋ ተራሮች ድል የነሳችበት እና ለሶስት ሺህ ዓመታት ያልተደፈረውን [...]
53ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 53ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው መደመር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ረቂቅ ደንብ ላይ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው በአዋጅ ቁጥር 1294/2015 መሠረት ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ [...]
ሳምንታዊ መልዕክት
አያቶቻችን በመስዋዕትነታቸው ያቆዩልንን ሀገር ሕጋዊና ሕዝባዊ መንግሥትን በማፅናት እናስቀጥላለን፤ እንኳን ለ130ኛ የዓድዋ ድል በዓል አደረሰን! ታላቁ የዓድዋ ድል የኢትዮጵያዊያን ህብረ-ብሄራዊ አንድነት ተምሳሌት ነው፡፡ ድሉ ኢትዮጵያዊያን በመደመር ስሜት ስንሰባሰብ ምን አይነት ገድል መፈጸም [...]
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]