የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
በ2017 በጀት አመት የሀገርና የህዝብን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ተችሏል- አቶ አደም ፋራህ
የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት ማጠቃለያ መድረክ አካሂዷል። የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህን ጨምሮ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮችና ባለሙያዎች በተገኙበት የ2017 ማጠቃለያ ሪፖርት እና 2018 በጀት አመት መነሻ ዕቅድ ላይ ውይይት [...]
በአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ ለዜጎች ተጠቃሚነት በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል - ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)
በ12ኛው የአፍሪካ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጉባኤ በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል አሉ የብልጽግና ፓርቲ ዓለም አቀፍና የሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፡፡ "ከፖለቲካ እስከ ብልፅግና'' በሚል መሪ ሀሳብ በጋና አክራ የተካሄደው ጉባዔ የዜጎችን ሁለንተናዊ ብልጽግና ማረጋገጥ ላይ ትኩረት [...]
የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መግለጫ እኛ የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባላት ከሐምሌ 30 እስከ ነሐሴ 02 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረግነው መደበኛ ስብሰባ በዓለማዊ፣ አህጉራዊ፣ ቀጣናዊ እና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር ተወያይተናል። ምክር ቤታችን አሁን ባለው የጂኦ ፖለቲካ ሁኔታ ውስጥ የኢትዮጵያን ብሔራዊ [...]
የሀገርን ብሄራዊ ጥቅም የሚያስከብር የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ስራዎችን በቅንጅት መስራት ይገባል
የሀገርን ብሄራዊ ጥቅም የሚያስከብር የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ስራዎችን በቅንጅት መስራት ይገባል ቢቂላ ሁሪሳ(ዶ/ር) በብልጽግና ፓርቲ ህዝብና አለምአቀፍ ግንኙነት ዘርፍ አስተባባሪነት ለፌዴራል ተቋማት የህዝብ ግንኙነት አመራሮችና ባለሙያዎች የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን ስራዎችን በቅንጅት መስራት የሚያስችል [...]
ኢቢሲ በሀገረ መንግስት ግንባታ ውስጥ የራሱን አሻራ ያኖረ ትልቅ ተቋም ነው፡ - ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)
ኢቢሲ ኢትዮጵያን በመገንባት እና አንድነቷን በማጠናከር በሀገረ መንግስት ግንባታ ውስጥ የራሱን አሻራ ያኖረ ትልቅ ተቋም ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ ብሮድ ካቲንግ ኮርፖሬሽን በደቡብ [...]
መገናኛ ብዙሃን የጋራ ትርክትን ለማስረጽ የጀመሩትን ውጤታማ ተግባራትን አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል
መገናኛ ብዙሃን የጋራ ትርክትን ለማስረጽ የጀመሩትን ውጤታማ ተግባራትን አጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር እና የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ [...]
መጣጥፎች
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]
ከቃል እስከ ባህል
ከቃል እስከ ባህል "የጸና በቃሉ" በቃ እንጂ ለአካል መች መከነ ቃል የሚታይና ሚሻገር ሆኗል ከስጋና ደም ከራስ ተስማምቶ ቃል ባሕል ሆኗል በተግባር ታይቶ [...]