የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል ያስተላለፉት መልዕክት
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን!! በክርስቲያኖች ዘንድ ጥምቀት አንድም የመገለጥ፣ ሁለትም የእርቅና ዳግም የመወለድ ምልክት ነው፡፡ በቀደመው ዘመን አዳምና ሔዋን በፈጸሙት ሐጥያት የሰው ልጅ ከአምላኩ ተቀያይሞ የፍዳ ዘመናትን አሳልፏል፡፡ ዳሩ ግን ሰው በሐጥያቱ ልጅነቱን [...]
"የህዝብን ጥያቄዎች በዘላቂነት ለመፍታት በቅንጅት ርብርብ ማድረግ ይገባል"
አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ለቱሪዝም ዘርፍ የተሰጠው ትኩረት በሁሉም አካባቢዎች ከፍተኛ መነቃቃት እየፈጠረ ነው- አቶ አደም ፋራህ
ጥር 08 2018 ዓ.ም ብልፅግና ፓርቲ ለቱሪዝም ዘርፍ የተሰጠው ትኩረት በሁሉም አካባቢዎች ከፍተኛ መነቃቃት መፍጠሩን የፓርቲዉ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ ገለጹ። አቶ አደም ፋራህ እና የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች በከምባታ ዞን የሚገኘውን የሀምበሪቾ [...]
የህዝብን ጥያቄዎች በዘላቂነት ለመፍታት በቅንጅት ርብርብ ማድረግ ይገባል - አቶ አደም ፋራህ
የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በፓርቲና በመንግሥት መዋቅር ቅንጅት በገበያ ማረጋጋት እና ክህሎት መር ስራ ዕድል ፈጠራ ዙሪያ በንቅናቄ የተሰሩ ተግባራት አፈጻጸም በመገምገምና ቀጣይ አቅጣጫዎችን በመስጠት ተጠናቋል። የብልፅግና ፓርቲ ምክትል [...]
“ኢትዮጵያም፣ ሃብቷም ከአባቶቻችን የወረስነው ብቻ ሳይሆን ከልጆቻችን የተዋስነው ነው”
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ ኮንፈረንስ ላይ ከተናገሩት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፤ የብልፅግና ፓርቲ የልማት ዉጥኖችን ፍሬያማነት የሚመሰክሩ ስራዎች ተመልክተናል- የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ
ጥር 7/2018 ዓ.ም የብልጽግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡ ከመድረኩ ጎን ለጎን በከተማዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎች መጎብኘታቸውን አቶ አደም ፋራህ በይፋዊ የማህበራዊ ገፃቸዉ አስታውቀዋል። [...]
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]