የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቅዱሱን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች የኢፍጣር መርሐ-ግብር አካሄዱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “ዓመታዊ ባህል” ሲሉ የገለጹትን የቅዱሱን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላላቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች የኢፍጣር መርሐ-ግብር አካሂደዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንኑ በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት፣ “የዛሬው ኢፍጣር [...]
ስንዴ እና የሀይል ሚዛን
ስንዴ ከምግብነት ባለፈ የአንድ ሀገር የሉዓላዊነት መገለጫ፣ የፖለቲካ ነጻነት መከታና የብሄራዊ ደህንነት ዋስትና ተደርጎ የሚወሰድ ስልታዊ መሳሪያ ነዉ፡፡ ይህ ሰብል በአለም አቀፍ ጂኦ ፖለቲካ መድረክ ላይ የሀይል ሚዛንን የመቀየር አቅም ያለዉ መሆኑን ራስን በስንዴ መመገብ ማለት ከተረጂነት መላቀቅና በአለም [...]
ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ብሔራዊ ጥቅም፣ ነጻነትና ሉዓላዊነት ላይ የማይቀየር ዐቋም አላቸው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ኢትዮጵያውያን በሀገራቸው ብሔራዊ ጥቅም፣ ነጻነትና ሉዓላዊነት ላይ የማይቀየር ዐቋም አላቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለ130ኛው የዐድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም፤ የዐድዋ ድል [...]
የስንዴ ነዶ፡- የመደመር፣ የአንድነትና የትብብር ተምሳሌት
የስንዴ ነዶ፡- የመደመር፣ የአንድነትና የትብብር ተምሳሌት ነዉ፡፡ የስንዴ ዘንጎች በአንድነት ተሰብስበዉ በገመድ ሲታሰሩ የስንዴ ነዶ ይባላል፡፡ ይህም በነጠላ ካላቸዉ አቅም ይልቅ በህብረት የሚፈጥሩትን ጥንካሬና ዉጤት ያሳያል፡፡ ፓርቲያችን የመደመር ፓርቲ አቃፊ አካታችና ህብረብሄራዊ ሀገራዊ ፓርቲ [...]
ስንዴ: በረከትና ብልጽግና
ስንዴ በረከትና ብልጽግና ስንዴ የበረከት ተምሳሌት ነዉ፡፡ ስንዴ የብልጽግና ተምሳሌት ነዉ፡፡ ሀገራችንን የበረከትና የብልጽጋነ ተምሳሌት ለማድረግ ፓርቲያችን የጀመረዉ ጉዞ በስኬት ጎዳና ላይ ይገኛል፡፡ ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ተሸጋግረናል፡፡ ህዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ብርሃን መስጠት ጀምረናል፡፡ ከተሞቻችን [...]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው የአዘርባጃን የሕዝብ አገልግሎት እና ማኅበራዊ ፈጠራ የመንግሥት ኤጀንሲ (ASAN) የፈጠራ ማዕከል ጉብኝት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው የአዘርባጃን የሕዝብ አገልግሎት እና ማኅበራዊ ፈጠራ የመንግሥት ኤጀንሲ (ASAN) የፈጠራ ማዕከልን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ አዘርባጃን በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የሚመራ አስተዳደርን ለማስፋፋት እና የሕዝብ አገልግሎቶችን በዲጂታል ለማዘመን የምትከተለውን [...]
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዘርባጃን ቆይታ በምሥል
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዘርባጃን ቆይታ በምሥል
ህገመንግስትና ፌዴራሊዝም በሚል ርዕስ በ FBC የተደረገውን የምርጫ ክርክር ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ ይከታተሉ
ህገመንግስትና ፌዴራሊዝም በሚል ርዕስ በ FBC የተደረገውን የምርጫ ክርክር ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ ይከታተሉ።
ተደምረን 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነፃ፣ ፍትሃዊ፣ ሰላማዊ እና ተዓማኒ እንዲሆን ማድረግ ይገባናል - ወጣት ፈዲላ ቢያ
የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ ዋና ጽ/ቤት ከፌደራል ተቋማት ብልጽግና ወጣቶች ክንፍ ጋር በመሆን የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶና መወዳደሪያ ምልክት ማስተዋወቂያ ፕሮግራም በ4 ኪሎ ፕላዛ አካሄደ። በመድረኩ የተገኙት የብልጽግና ፓርቲው የወጣቶች ክንፍ [...]
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]