Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቀጣዩ ሃገራዊ ምርጫ የተሳካ እንዲሆን አዎንታዊ አስተዋጽኦ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል- አቶ አደም ፋራህ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ

ለሶስት ቀናት የሚቆየዉ 5ኛዉ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ሳምንት ማስጀመሪያ መድረክ በአዲስ አለማቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ተካሂዷል። በስነስርዓቱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል  ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ ባስተላለፉት [...]

ሴቶች የአገራችንን ሰላም በመጠበቅና በማስጠበቅ እያደረጉት ያለውን አስተዋጽኦ አጠናክረው መቀጠል አለባቸው፡፡   ወ/ሮ ዘሀራ ሁመድ የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ፕሬዝዳንት

የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ሀገርአቀፍ የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የማኒፌስቶና ምርጫ ምልክት የማስተዋወቂያ መርሃ ግብር አካሄዷል። የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ዘሀራ ሁመድ በመርሃ ግብሩ እንደገለጹት ሴቶችን የአገራችንን ሰላም በመጠበቅና በማስጠበቅ ከፍተኛ ድርሻ ስላላቸው ከቤት እስከ [...]

Key takeaways from PM Abiy Ahmed’s latest interview in Tigrinya:

The people of Tigray deserve peace and development over war. Youth must protect themselves from entities pushing them toward conflict based on outdated mindsets. The government remains firmly [...]

“የትግራይ ሕዝብ ሠላምና ልማት ይገባዋል፣ ሠላምና ልማትም ይወዳል፣ ለሠላምና ለልማት ታግሏል፣ በአንጻሩ ዳግም ጦርነትና ውድመት አይገባውም የሚል ፅኑ እምነት ነው ያለኝ።”     - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኢዜአ ጋር በትግርኛ ባደረጉት ቆይታ ከተናገሩት

"የፓርቲያችንን ተቋማዊ አቅም በማጠናከር አፈጻጸምን ከብዛት ወደ ጥራት ማሸጋገር ተችሏል"  - አቶ አደም ፋራህ  የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ

በብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት ወራት የተከናወኑ የፓርቲ ሥራዎች ላይ ከዋና ጽ/ቤት አመራሮችና ሠራተኞች ጋር የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህ እና ሌሎች የዋና ጽ/ቤት ከፍተኛ አመራሮችና [...]

"እኛ ጦርነትን አንመርጥም፤ ውይይት ነው ችግራችንን የሚፈታው ብለን እናምናለን። ለዚህም ነው አገራዊ የምክክር ኮሚሽን አቋቁመን ሥራ የጀመርነው።"    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የሴቶችን የአመራርነትና የውሳኔ ሰጪነት ተሳትፎን ለማሳደግ የሁላችንንም ርብርብ የሚጠይቅ ነው- ወ/ሮ ዘሃራ ዑመድ የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ፕሬዝዳንት

ሰላም ሚኒስቴር ከሴቶች አደረጃጀት ጋር በመተባበር "በሴቶች ተሳትፎ የጸናችና የበለፀገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሃሳብ ሀገራዊ የንቅናቄ ማጠቃለያ መድረክ አካሂዷል።  የብልጽግና ሴቶች ክንፍ ፕሬዘዳንት ወ/ሮ ዘሃራ ዑመድ በዚህ ወቅት እንደገለጹት፤ በአመራርና በውሳኔ ሰጪነት ተሳትፏቸው ወደፊት [...]

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ  ስኬታማ እንዲሆን ሴቶች በግንባር ቀደምነት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል።  አቶ አደም ፋራህ  የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዘዳንትና የ ዋና ፅ/ቤት ኃላፊ

የሰላም ሚኒስቴር ከሴቶች አደረጃጀት ጋር በመተባበር "ለሰላማዊ ምርጫ የሴቶች ሚና" በሚል መሪ ሃሳብ አገር  አቀፍ የማጠቃለያ መድረክ አካሄደ። የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዘዳንትና የዋና ፅ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ አደም ፋራህ  በማጠቃለያ መድረክ እንደገለፁት  7ኛው ጠቅላላ ምርጫ [...]

ዛሬ ምሽት እንደተለመደው በረመዳን መንፈስ ከቡሩንዲ፣ ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ከሶማሊያ፣ ከኢራቅ፣ ከሶሪያ፣ ከፍልስጤም፣ ከአፍጋኒስታን፣ ከኤርትራ፣ ከየመን እና ሱዳን ከመጡ ፍልሰተኛ ቤተሰቦች ጋር አፍጥር ታድመናል።  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

መጣጥፎች

አዲስ
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party