የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
7ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊና ፍትኃዊ እንዲሆን ብልፅግና ፓርቲ የበኩሉን ሚና ይወጣል - አቶ አደም ፋራህ
ጥር 07 2018 ዓ.ም የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ የፓርቲው የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም የግምገማ መድረክ ላይ እንደገለፁት፥ ሀገራዊ ምርጫው ሰላማዊ እንዲሆን ፓርቲው የበኩሉን ሚና ይወጣል። የዴሞክራሲ ስርዓትን ለማፅናት [...]
የብልጽግና ፓርቲ በመደመር እሳቤና በህብረ ብሔራዊ አንድነት ጠንካራ ሀገረ መንግስት የመገንባት ጥረት የተሳካ ውጤት እየተገኘበት ነው-አቶ አደም ፋራህ
ጥር 6 2018 የብልጽግና ፓርቲ በመደመር እሳቤና በህብረ ብሔራዊ አንድነት ጠንካራ ሀገረ መንግስት የመገንባት ጥረት የተሳካ ውጤት እየተገኘበት መሆኑን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንትና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርአት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ አደም ፋራህ ገለጹ። የብልጽግና [...]
ፓርቲዉ በወሰደዉ ቁርጠኝነት ክልሉ በአጭር ጊዜ የብልጽግና ተምሳሌት መሆን ችሏል- አቶ አደም ፋራህ
በብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ላይ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ እንደገለጹት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሁለት ዓመት ከአምስት ወራት የምስረታ ታሪክ ተምሳሌት የሆነ ዉጤት ማስመዝገብ የቻለዉ ፓርቲዉ [...]
የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተጀመረ
ዛሬ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ የብልፅግና ፓርቲ የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በግምገማ መድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር እንደሻዉ [...]
በሀገሪቷ እየተከናወኑ የሚገኙ ዘርፈ ብዙ የልማት ሥራዎች የኢትዮጵያን እድገትና ማንሰራራት እውን የሚያደርጉ ናቸው-አቶ አደም ፋራህ
ጥር 5 2018 ዓ.ም በሀገሪቷ እየተከናወኑ የሚገኙ ዘርፈ ብዙ የልማት ሥራዎች የኢትዮጵያን እድገትና ማንሰራራት እውን የሚያደርጉ መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርአት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ አደም ፋራህ ገለጹ። በአቶ አደም [...]
ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) ለአቶ አደም ፋራህ በጽ/ቤታቸው አቀባበል አደረጉ
ጥር 05 2018 ዓ.ም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻዉ ጣሰዉ (ዶ/ር) ለብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና ለፓርቲው ዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ አቀባበል አድርገዋል። አቶ አደም ፋራህ ከአንድ አመት ባነሰ ጊዜ ተገንብቶ ለአገልግሎት የበቃውን የርዕሰ መስተዳድር [...]
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]