Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በሎጎ ሐይቅ ሪዞርት የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ - በምስል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በሎጎ ሐይቅ ሪዞርት የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ - በምስል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በሎጎ ሐይቅ ሪዞርት የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ - በምስል

ተጨማሪ ያንብቡ February 07, 2026
ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ምን አለዉ?
ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ምን አለዉ?

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የገበታ ለትውልድ ውጥን የተገነባው እና በ13.3 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ዘመናዊና ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ምግብ ቤቶችን፣ የመዋኛ ገንዳዎችን፣ የውስጥ ለውስጥ አስፋልት መንገዶችን እና የሄሊኮፕተር ማረፊያን ጨምሮ ሁሉንም ዓይነት መገልገያዎች [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 07, 2026
‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ወሎ ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የተደረገላቸዉ ደማቅ አቀባበል በምስል
‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ወሎ ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የተደረገላቸዉ ደማቅ አቀባበል በምስል

‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ወሎ ኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በኮምቦልቻ አባቶችና እናቶች ምርቃት የታከለበት ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ February 06, 2026
“ኢትዮጵያም፣ ሃብቷም ከአባቶቻችን የወረስነው ብቻ ሳይሆን ከልጆቻችን የተዋስነው ነው” -  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ኢትዮጵያም፣ ሃብቷም ከአባቶቻችን የወረስነው ብቻ ሳይሆን ከልጆቻችን የተዋስነው ነው” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

“ኢትዮጵያም፣ ሃብቷም ከአባቶቻችን የወረስነው ብቻ ሳይሆን ከልጆቻችን የተዋስነው ነው”  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ"የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ" ኮንፈረንስ ላይ ከተናገሩት

ተጨማሪ ያንብቡ February 06, 2026
የእኛ ምርጫ በዘላቂነት ነገን በሚፈውስ ጉዳይ ላይ ማተኮር ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የእኛ ምርጫ በዘላቂነት ነገን በሚፈውስ ጉዳይ ላይ ማተኮር ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የእኛ ምርጫ በዘላቂነት ነገን በሚፈውስ ጉዳይ ላይ ማተኮር ነው። ለዚህም አንደኛው መፍትሔ የኢትዮጵያን የማድረግ ዐቅም በኢኮኖሚ ዕድገትና በተቋም ግንባታ ማሳደግ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ተጨማሪ ያንብቡ February 05, 2026
የአስተዳደር ወረዳ ብልጽግና የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ ሥራዎች ኮንፍረንስ ተካሄደ
የአስተዳደር ወረዳ ብልጽግና የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ ሥራዎች ኮንፍረንስ ተካሄደ

የአስተዳደር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ የ2018 የስድስት ወራት የፓርቲ ሥራዎች አፈፃፀም ኮንፈረንስ አካሂዷል።  በመርሀግብሩ ላይ የአስተዳደር ክላስተር ሰብሳቢ ክቡር አቶ መለሰ አለሙ፣ የአስተዳደር ብልጽግና ወረዳ ሰብሳቢ ክብርት ወ/ሮ አለምፀሐይ ጳውሎስ፣ የአስተዳደር ብልጽግና ወረዳ ም/ሰብሳቢ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 05, 2026

መጣጥፎች

አዲስ
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party