የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
“የአፍሪካ ቀንድ እንዳይቀደድ የተሰፋ፤ እንዳይጣመር የተቀፈደደ አከባቢ ነው፡፡ እንዳንለያይ አንዳይነት ዘር፣ አንድ አይነት ቋንቋ፣ አንድ አይነት ባህል አለን፤ እንዳንጣመርና አብረን እንዳንሰራ ደግሞ ብዙዎቻችን ብሄራዊ ጥቅማችን ላይ አይደለም እየሰራን ያለነው፡፡ ከፍተኛ ጣልቃ ገብነት ከፍተኛ ፉክክር ያለበት አከባቢ ነው፡፡” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“የአፍሪካ ቀንድ እንዳይቀደድ የተሰፋ፤ እንዳይጣመር የተቀፈደደ አከባቢ ነው፡፡ እንዳንለያይ አንዳይነት ዘር፣ አንድ አይነት ቋንቋ፣ አንድ አይነት ባህል አለን፤ እንዳንጣመርና አብረን እንዳንሰራ ደግሞ ብዙዎቻችን ብሄራዊ ጥቅማችን ላይ አይደለም እየሰራን ያለነው፡፡ ከፍተኛ ጣልቃ ገብነት ከፍተኛ ፉክክር ያለበት [...]
ህዳሴን ለመገንባት ብድርም እርዳታም አልወሰድንም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የተናገሩት
ህዳሴን ለመገንባት ብድርም እርዳታም አልወሰድንም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የተናገሩት
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ከሰጡት ማብራሪያ:-
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ከሰጡት ማብራሪያ:- ⨳ የስራ ዕድልን በሚመለከት ባለፉት 6 ወራት 2.6 ሚሊዮን ሰው ስራ አግኝቷል። ⨳ ባለፉት 6 ወራት [...]
ኢትዮጵያ ነዳጅ ሳይኖራቸው ቀዳሚ እድገት ካስመዘገቡ ሀገራት መካከል አንዷ ናት - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
ኢትዮጵያ ነዳጅ ሳይኖራቸው ቀዳሚ እድገት ካስመዘገቡ ሀገራት መካከል አንዷ ናት - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ከሰጡት ማብራሪያ:-
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ከሰጡት ማብራሪያ:- ⨳ በግብርናው 999 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት መሰብሰብ ችለናል። ⨳ ኦርጋኒክ ማዳበሪያዎችን የማምረት ስራው እየተለመዱ [...]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተነሱላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ:-
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለተነሱላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ:- ⨳ ኢትዮጵያ ኤ አይን ስታስተዋውቅ ኤ አይን ያስተዋወቀ አንድም የአፍሪካ ሀገር አልነበረም፤ ነገም የእኛ የኤ አይ ዩኒቨርስቲን [...]
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካነሷቸው ጥያቄዎች፡-
➡️ የዘንድሮ ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነፃ፣ ፍትሃዊና በመላ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ተዓማኒ እንዲሆን እንዲሁም በጸጥታ ችግሮች ምክንያት እንዳይስተጓጓል በመንግሥት በኩል ምን እየተሰራ ነው? ➡️ በትግራይ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የፕሪቶሪያውን ስምምነት ትልቅ ተስፋን የጫረ ቢሆንም አሁን ላይ በሕወሓት [...]
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ካቀረቧቸዉ ጥያቄዎች መካከል:-
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባ የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ካነሷቸው ጥያቄዎች፡- ⨳የፍትህ ዘርፉን በተመለከት የፍትህ ዘርፉ አሁንም ለውጥን የሚሻ ነው ምን እየተሰራ ነው? ⨳የመሰረተ ልማት ስራዎች ቤንሻንጉል ላይ የለም በቀጣይ [...]
7ኛዉ ሀገራዊ ምርጫ የተጀመረውን የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ወደ ላቀ ምዕራፍ የሚያሸጋግር እንዲሆን ብልፅግና ፓርቲ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው- አቶ መለሰ ዓለሙ
የብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት ህብረት "ዉጤታማ ምርጫ ለተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ ቃል የግማሽ ዓመት ኮንፈረንስ አካሂዷል። በኮንፈረንሱ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት በብልፅግና ፓርቲ ዋና ፅ/ቤት የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ እና የአስተዳደር ክላስተር ሰብሳቢ አቶ መለሰ ዓለሙ፤ ባለፉት [...]
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]