Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው- የብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር አቶ ፍቃዱ ተሰማ
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ነው- የብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር አቶ ፍቃዱ ተሰማ

የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ  ዋና ጽ/ቤት   ከፌደራል ተቋማት ብልጽግና ወጣቶች ክንፍ ጋር በመሆን  የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ማኒፌስቶና መወዳደሪያ ምልክት ማስተዋወቂያ ፕሮግራም በብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት አካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 26, 2026
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!  ምልክታችን፡ የስንዴ ነዶ! ግባችን፡ የበለፀገች ኢትዮጵያ!
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ምልክታችን፡ የስንዴ ነዶ! ግባችን፡ የበለፀገች ኢትዮጵያ!

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር! ምልክታችን፡ የስንዴ ነዶ! ግባችን፡ የበለፀገች ኢትዮጵያ!

ተጨማሪ ያንብቡ February 26, 2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከእስራኤል ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር ተወያዩ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከእስራኤል ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከእስራኤል ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ለይፋዊ ጉብኝት የመጡትን የእስራኤል ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግን ተቀብዬ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 25, 2026
መገናኛ ብዙሃን በነፃነት እንዲሰሩ የሚያስችል አውድ ለመፍጠር በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል- አቶ አደም ፋራህ
መገናኛ ብዙሃን በነፃነት እንዲሰሩ የሚያስችል አውድ ለመፍጠር በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል- አቶ አደም ፋራህ

መገናኛ ብዙሃን በነፃነት እንዲሰሩ የሚያስችል አውድ ለመፍጠር በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተገኝተው የተቋሙን የሥራ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 24, 2026
Weekly Message
Weekly Message

The only way to solidify a legal and public government is through election; The regular meeting of the Prosperity Party Council was held for three consecutive days from February 12-14, 2018 [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 23, 2026
ሳምንታዊ መልዕክት
ሳምንታዊ መልዕክት

ህጋዊና ህዝባዊ መንግሥት ለማፅናት ብቸኛው መንገድ ምርጫ ነው፤  የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ከየካቲት 12-14፤ 2018 ዓ/ም ለተከታታይ ሦስት ቀናት በመዲናችን አዲስ አበባ ተካሂዶ በስኬት ተጠናቋል፡፡ ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው ሰፊ ዝግጅት እየተደረገለት የቆየውና በአሁኑ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 23, 2026
ኤሊት ፎርስ የምንገነባው ውጊያና ሽብር እንዳይፈጠር፤ ከተፈጠረም በአጭር ጊዜ ለመቋጨት ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
ኤሊት ፎርስ የምንገነባው ውጊያና ሽብር እንዳይፈጠር፤ ከተፈጠረም በአጭር ጊዜ ለመቋጨት ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ ኤሊት ፎርስ የምትገነባው በቀጣናው ውጊያና ሽብር እንዳይፈጠር፤ ከተፈጠረም በአጭር ጊዜ ለመቋጨት ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ የመከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ 65ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 22, 2026
“ኢትዮጵያ አልተደፈረችም፣ አትደፈርም፤ በክብር እና በነፃነት ለልጆቻችን የምናሸጋግራት ብቸኛዋ የአፍሪካ ፈርጥ ሆና ትቀጥላለች።”   የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

“ኢትዮጵያ በልጆቿ ላብ ትሰራለች፣ ኢትዮጵያ በልጆቿ አጥንት እና ደም ትጸናለች፤ ኢትዮጵያ አልተደፈረችም አትደፈርም፤ በክብር እና በነጻነት ለልጆቻችን የምናሸጋግራት ብቸኛዋ የአፍሪካ ፈርጥ ሆና ትቀጥላለች።”   የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

መጣጥፎች

አዲስ
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party