Prosperity Party


የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች


አዲስ
ብልፅግና ፓርቲ ታሪክን ወደ ሀብት፥ ቅርስን ወደ እሴት የቀየረ ነው!- አቶ ተመስገን ጥሩነህ
ብልፅግና ፓርቲ ታሪክን ወደ ሀብት፥ ቅርስን ወደ እሴት የቀየረ ነው!- አቶ ተመስገን ጥሩነህ

የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክትን ዛሬ ይፋ አድርገናል። ፓርቲያችን በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሕዝብ ይሁንታ በማሸነፍ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ማሻገር ዋንኛ  ግባችን ነዉ፡፡ በዚህም መሠረት የፓርቲያችን የምርጫ ምልክት “የስንዴ ነዶ” ነዉ ። ምልክቱም [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 10, 2026
የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛዉ ሃገራዊ ምርጫ የመወዳደሪያ ምልክትና ማኒፌስቶ ይፋ መሆን በተመለከተ አቶ አደም ፋራህ ያስተላለፉት መልእክት
የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛዉ ሃገራዊ ምርጫ የመወዳደሪያ ምልክትና ማኒፌስቶ ይፋ መሆን በተመለከተ አቶ አደም ፋራህ ያስተላለፉት መልእክት

የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶና የምርጫ ምልክታችን የሆነውን "የስንዴ ነዶ" በዛሬው ዕለት ይፋ አድርገናል። እንኳን ደስ ያላችሁ፣ እንኳን ደስ ያለን!! ማኒፌስቷችን ትናንትን ማከሚያ፣ ዛሬን በሚገባ መጠቀሚያ፣ ነገን  መተለሚያና ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ማሻገሪያ መመሪያችን [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 10, 2026
ብልጽግና ፓርቲን መምረጥ: ነጋችንን በዲጂታል ኢትዮጵያ ብሩህ ማድረግ ነዉ- አቶ ተመስገን ጥሩነህ
ብልጽግና ፓርቲን መምረጥ: ነጋችንን በዲጂታል ኢትዮጵያ ብሩህ ማድረግ ነዉ- አቶ ተመስገን ጥሩነህ

ብልፅግና ፓርቲን መምረጥ፤ ነጋችንን በዲጂታል ኢትዮጵያ ብሩህ ማድረግ መሆኑን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።  በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ኢኒሼቲቮች የተገኙ ዘርፈ ብዙ ውጤቶችም የኢትዮጵያን የመፈፀም አቅም ማሳያ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 10, 2026
የህዝባችንን ድጋፍ ይዘን መጪዉን ጠቅላላ ምርጫ በማሸነፍ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር የማሸጋገር አላማ ሰንቀናል- አቶ አደም ፋራህ
የህዝባችንን ድጋፍ ይዘን መጪዉን ጠቅላላ ምርጫ በማሸነፍ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር የማሸጋገር አላማ ሰንቀናል- አቶ አደም ፋራህ

ብልፅግና ፓርቲ፤ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሕዝብን ይሁንታ አግኝቶ በማሸነፍ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገርነት የማሸጋገር ግብ ይዞ እየሰራ መሆኑን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ አስታዉቀዋል። የፓርቲው የምርጫ ማኒፌስቶ እና የመወዳደሪያ ምልክት ይፋ በተደረገበት [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 10, 2026
የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛዉ ጠቅላላ ሃገራዊ ምርጫ መወዳደሪያ ምልክትና ማኒፌስቶ ይፋ ማድረጊያ ስነስርዓት እየተካሄደ ነዉ
የብልጽግና ፓርቲ የ7ኛዉ ጠቅላላ ሃገራዊ ምርጫ መወዳደሪያ ምልክትና ማኒፌስቶ ይፋ ማድረጊያ ስነስርዓት እየተካሄደ ነዉ

ብልጽግና ፓርቲ በመጪው ግንቦት ወር ለሚካሄደው 7ኛ ጠቅላላ ሃገራዊ ምርጫ የሚወዳደርበትን የምርጫ ምልክትና የምርጫ ማኒፌስቶ ለህዝብ ይፋ አድርጓል።   የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ አደም ፋራህ፣ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የኢፌዴሪ ምክትል [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 10, 2026
በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ስማርት የፖሊስ አገልግሎት አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስተላለፉት መልዕክት
በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ስማርት የፖሊስ አገልግሎት አስመልክቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስተላለፉት መልዕክት

ዛሬ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ወይም ስማርት ፖሊስ አገልግሎት አስጀምረናል። ‎ይህ አገልግሎት ዜጎች የፖሊስ አገልግሎትን በተሻለ ፍጥነት እና በቴክኖሎጂ ታግዘው እንዲያገኙ ያስችላል። በተጨማሪም አገልግሎቱ ለፖሊስ ፈጣን እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችለው እና የወንጀል መከላከል [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 09, 2026

መጣጥፎች


አዲስ
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር


የብልፅግና ትሩፋቶች


Prosperity Party