የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ወቅታዊ ዜናዎች
የአፍሪካ ጣሊያን ፎረምን በተመለከተ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስተላለፉት መልዕክት
በመደመር መንፈስ ኢትዮጵያ ከጣሊያን ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር በመተባበር ሁለተኛውን የጣሊያን-አፍሪካ ጉባዔ የካቲት 6፣ 2018 በአዲስ አበባ በማስተናገድ በጣሊያን እና በአፍሪካ መካከል ድልድይ ሆናለች፡፡ የሰው ዘር መገኛ እንደመሆናችን የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ግንኙነቶችን ለማጠናከር እንዲሁም በመላው አፍሪካ [...]
አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን የአፍሪካም ዋና ከተማ፣ ከ150 በላይ ኤምባሲዎች ያሉባት፣ እንደ አፍሪካ ኅብረትና በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዓይነት ታላላቅ ዓለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ ናት- የመደመር መንግሥት መጽሐፍ ገጽ 239
አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ብቻ ሳትሆን የአፍሪካም ዋና ከተማ፣ ከ150 በላይ ኤምባሲዎች ያሉባት፣ እንደ አፍሪካ ኅብረትና በተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ዓይነት ታላላቅ ዓለም አቀፍ ተቋማት መቀመጫ ናት። የመደመር መንግሥት መጽሐፍ ገጽ 239
ብልፅግና ፓርቲ የኢትዮጵያን የተጽዕኖ አድማስ ለማስፋትና የሕዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትጋት ይሠራል- አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
ብልፅግና ፓርቲ የኢትዮጵያን የተጽዕኖ አድማስ ለማስፋትና የሕዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትጋት ይሠራል፡፡ አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ግማሽ አመት የመንግስትና የፓርቲ ስራዎች ድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ማጠቃለያ መድረክ መካሄድ ጀመረ
በመድረኩ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፤ የየብልፅግና ፓርቲና የመንግሥት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የድጋፋዊ ሱፐርቪዥን ቡድን አባላት ተገኝተዋል። "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ" በሚል መሪ ሀሳብ ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ [...]
"7ኛዉ ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ አሸናፊነት የምናረጋግጥበት እንዲሆን መላዉ የብልፅግና አመራር እና አባላት በሃሳብ የበላይነት፣ በህግ አግባብነት፣ በፅናት እና በቁርጠኝነት ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ አደራ እላለሁ" ክቡር አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
"7ኛዉ ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ አሸናፊነት የምናረጋግጥበት እንዲሆን መላዉ የብልፅግና አመራር እና አባላት በሃሳብ የበላይነት፣ በህግ አግባብነት፣ በፅናት እና በቁርጠኝነት ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ አደራ እላለሁ" ክቡር አቶ አደም ፋራህ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ
የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛዉ ጠቅላላ ምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ምንን ይወክላል?
የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛዉ ጠቅላላ ምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ምንን ይወክላል?
መጣጥፎች
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡ ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]