Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
በጋምቤላ ክልል በብልጽግና ፓርቲ አመራር ሰጪነት የተከናወኑ የልማት ስራዎች ተጨባጭ ውጤት ማስገኘታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ ገለፁ
በጋምቤላ ክልል በብልጽግና ፓርቲ አመራር ሰጪነት የተከናወኑ የልማት ስራዎች ተጨባጭ ውጤት ማስገኘታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ ገለፁ

በጋምቤላ ክልል በብልጽግና ፓርቲ አመራር ሰጪነት የተከናወኑ የልማት ስራዎች ተጨባጭ ውጤት ማስገኘታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ ገለፁ። በጋምቤላ ክልል የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ተካሂዷል። የክልሉ ርዕሰ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 18, 2026
በኢትዮጵያ እና ቱርኪዬ መካከል የዲፕሎማሲ ትስስራችንን ለማጠናከር የተደረገ የራት ግብዣ መርሃ ግብር። ለጋራ ነጋችን!
በኢትዮጵያ እና ቱርኪዬ መካከል የዲፕሎማሲ ትስስራችንን ለማጠናከር የተደረገ የራት ግብዣ መርሃ ግብር። ለጋራ ነጋችን!

በኢትዮጵያ እና ቱርኪዬ መካከል የዲፕሎማሲ ትስስራችንን ለማጠናከር የተደረገ የራት ግብዣ መርሃ ግብር። ለጋራ ነጋችን!

ተጨማሪ ያንብቡ February 17, 2026
በአፋር ክልል የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ተካሄደ
በአፋር ክልል የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ተካሄደ

ኢትዮጵያውያንን ሁሉ ያስተሳሳረች ኢትዮጵያ  በአፋር ክልል የብልፅግና ፓርቲ የ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር ተካሂዷል።  የብልፅግና ፓርቲ የአፋር ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ለ7ኛው ሀገራዊና ክልል አቀፍ ምርጫ ያዘጋጀውን ማኒፌስቶ እና የምርጫ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 17, 2026
የፓርቲያችን ማኒፌስቶ ዋነኛ ማዕከል የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና በማረጋገጥ ተምሳሌታዊ ሀገር መገንባት ነዉ- ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
የፓርቲያችን ማኒፌስቶ ዋነኛ ማዕከል የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና በማረጋገጥ ተምሳሌታዊ ሀገር መገንባት ነዉ- ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

በብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቅ/ፅ/ቤት የ7ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ማስተዋወቂያ መርሃ ግብር አካሂዷል። በመርሃ ግብሩ መክፈቻ ላይ በመገኘት መልዕክት ያስተላለፉት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ብልጽግና በ7ተኛው ሀገራዊ ምርጫ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 17, 2026
በጠቅላይ ሚኒስትረ ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት ረጀብ ጣይፕ ኤርዶጋን የሃገራቶቻቸዉን ግንኙነት የሚያጠናክሩ ስምምነቶች ተፈራረሙ
በጠቅላይ ሚኒስትረ ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ፕሬዝዳንት ረጀብ ጣይፕ ኤርዶጋን የሃገራቶቻቸዉን ግንኙነት የሚያጠናክሩ ስምምነቶች ተፈራረሙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዝዳንት ረጀብ ጣይፕ ኤርዶጋን በ9ኛው የቱርክ-ኢትዮጵያ የጋራ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ስምምነት ሰነድ እንዲሁም በኢነርጂ ዘርፍ በትብብር ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። እነዚህ ስምምነቶች በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል እየተጠናከረ የመጣውን አጋርነት [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 17, 2026
“ከፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶጋን ጋር በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል ያለውን ዘላቂ ወዳጅነትና ጠንካራ ትብብር ይበልጥ ያጠናከረ ዘለግ ያለ ውይይት አድርገናል…..” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
“ከፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶጋን ጋር በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል ያለውን ዘላቂ ወዳጅነትና ጠንካራ ትብብር ይበልጥ ያጠናከረ ዘለግ ያለ ውይይት አድርገናል…..” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

ከቱርክዬ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶጋን ጋር ዘለግ ያለ ውይይት አድርገናል። ውይይታችን በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል ያለውን ዘላቂ ወዳጅነትና ጠንካራ ትብብር ይበልጥ ያጠናከረ ነው። በስትራቴጂካዊ የትብብር መስኮች ላይ የሃሳብ ልውውጥ ያደረግን ሲሆን፤ የሁለቱን ሀገራት ጥቅም የሚያስከብሩ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 17, 2026
“ፕሬዝዳንት ረጅብ ጣይፕ ኤርዶዋን፤ መቼም ቢሆን እንደ እንግዳ ሳይሆን እንደ ልብ ወዳጅ ሀገሬ ለእርስዎ የምታደርገውን ደማቅ አቀባበል ከእርስዎ ጋር ለመካፈል በመቻሌ ክብር ይሰማኛል። በሀገሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘውን ቡና በጋራ እየቀመስን የተለያዩ ጉዳዮችን በመወያየት በሰፋፊ እድሎቻችን እና ትብብሮቻችን የተመሠረቱ ተጨባጭ ዘላቂ ልማቶችን መቀየስ እንችላለን።”  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

“ፕሬዝዳንት ረጅብ ጣይፕ ኤርዶዋን፤ መቼም ቢሆን እንደ እንግዳ ሳይሆን እንደ ልብ ወዳጅ ሀገሬ ለእርስዎ የምታደርገውን ደማቅ አቀባበል ከእርስዎ ጋር ለመካፈል በመቻሌ ክብር ይሰማኛል። በሀገሬ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘውን ቡና በጋራ እየቀመስን የተለያዩ ጉዳዮችን በመወያየት በሰፋፊ እድሎቻችን እና ትብብሮቻችን [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 17, 2026
"ክቡር ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ወደ ምድረ ቀደምቷ ሀገር ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ ለማለት እወዳለሁ"  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቱርክዬ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ረጅብ ጣይፕ ኤርዶዋን ያደረጉት አቀባበል
‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቱርክዬ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ረጅብ ጣይፕ ኤርዶዋን ያደረጉት አቀባበል

‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቱርክዬ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ረጅብ ጣይፕ ኤርዶዋን በኢትዮጵያ ለሚያደርጉት ይፋዊ ጉብኝት ዛሬ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ተቀብለዋቸዋል። ይህ ጉብኝት በቱርክዬ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን እያደገ የመጣ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የሚያጎላ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 17, 2026

መጣጥፎች

አዲስ
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party