Prosperity Party

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት
Ethiopian Map
ኢትዮጵያ
ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ወቅታዊ ዜናዎች

አዲስ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፤ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ሐዋሳ ሲደርሱ በአውሮፕላን ማረፊያ የተደረገላቸው አቀባባል
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፤ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ሐዋሳ ሲደርሱ በአውሮፕላን ማረፊያ የተደረገላቸው አቀባባል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፤ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ሐዋሳ ሲደርሱ በአውሮፕላን ማረፊያ የተደረገላቸው አቀባባል በፎቶ:-

ተጨማሪ ያንብቡ February 21, 2026
የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀ
የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቀቀ

ለተከታታይ ሶስት ቀናት በልዩ ልዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ተጠናቋል። በሀገራዊና የፓርቲ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት ያካሄደው የፓርቲው ም/ቤት ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችንም አስቀምጧል።

ተጨማሪ ያንብቡ February 21, 2026
"ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አሁን ቤቶችንና ኢንዱስትሪዎችን በሃይል እያደመቀ ነው፤ ለጎረቤት ሀገራት የኤሌክትሪክ ኃይል ይልካል። ይህም የአፍሪካ ብልሃት እንዴት የጋራ ብልጽግናን እንደሚያመጣ ያሳያል።"  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ኅብረት 39ኛው የመሪዎች ጉባኤ ላይ ካስተላለፉት መልዕክት የተወሰደ።

"ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አሁን ቤቶችንና ኢንዱስትሪዎችን በሃይል እያደመቀ ነው፤ ለጎረቤት ሀገራት የኤሌክትሪክ ኃይል ይልካል። ይህም የአፍሪካ ብልሃት እንዴት የጋራ ብልጽግናን እንደሚያመጣ ያሳያል።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ኅብረት 39ኛው የመሪዎች ጉባኤ ላይ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 20, 2026
በወለጋ ያየናቸው የልማት ሥራዎች የኢትዮጵያን ብልፅግና የሚያረጋግጡ ናቸው - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
በወለጋ ያየናቸው የልማት ሥራዎች የኢትዮጵያን ብልፅግና የሚያረጋግጡ ናቸው - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

በወለጋ የተለያዩ ዞኖች የተከናወኑ የግብርና፣ የኢንዱስትሪ እና የቱሪዝም የልማት ሥራዎች ኢትዮጵያ የጀመረችውን የብልፅግና ጉዞ የሚያረጋግጡ መሆናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ የከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ፣ በወለጋ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 19, 2026
በገጠር ኮሪደር መርሃግብር የአርሶ እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት የመቀየር ሥራ በመላው ሀገራችን በመስፋፋት ላይ ይገኛል። በምስራቅ ወለጋ ዞን ላይ እየተሠራ ያለው የመደ ጃለላ ቀበሌ የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ፤ ዘመናዊ የፀሐይ ኃይል መጠቀሚያ፣ የባዮጋዝ ሥርዓት፣ የእንስሳት በረቶች፣ መጸዳጃ ክፍሎች እና የምድረ ግቢ አረንጓዴ ስፍራዎች ሥራን ያካተተ፤ ለማኅበረሰቡ ዘላቂ እና የከበረ አኗኗርን የፈጠረ ሥራ ነው።   ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

በገጠር ኮሪደር መርሃግብር የአርሶ እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት የመቀየር ሥራ በመላው ሀገራችን በመስፋፋት ላይ ይገኛል። በምስራቅ ወለጋ ዞን ላይ እየተሠራ ያለው የመደ ጃለላ ቀበሌ የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ፤ ዘመናዊ የፀሐይ ኃይል መጠቀሚያ፣ የባዮጋዝ ሥርዓት፣ የእንስሳት በረቶች፣ መጸዳጃ ክፍሎች እና [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 19, 2026
የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት በስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ የሚያካሂደዉን ዉይይት ዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሯል፡፡
የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት በስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ የሚያካሂደዉን ዉይይት ዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሯል፡፡

የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት በስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ የሚያካሂደዉን ዉይይት ዛሬ ከሰዓት በኋላ ጀምሯል፡፡

ተጨማሪ ያንብቡ February 19, 2026
“በገጠር ኮሪደር መርሃግብር የአርሶ እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት የመቀየር ሥራ በመላው ሀገራችን በመስፋፋት ላይ ይገኛል። በምስራቅ ወለጋ ዞን ላይ እየተሠራ ያለው የመደ ጃለላ ቀበሌ የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ፤ ዘመናዊ የፀሐይ ኃይል መጠቀሚያ፣ የባዮጋዝ ሥርዓት፣ የእንስሳት በረቶች፣ መጸዳጃ ክፍሎች እና የምድረ ግቢ አረንጓዴ ስፍራዎች ሥራን ያካተተ፤ ለማኅበረሰቡ ዘላቂ እና የከበረ አኗኗርን የፈጠረ ሥራ ነው።”  - ጠቅላይ ሚኒስት ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

“በገጠር ኮሪደር መርሃግብር የአርሶ እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት የመቀየር ሥራ በመላው ሀገራችን በመስፋፋት ላይ ይገኛል። በምስራቅ ወለጋ ዞን ላይ እየተሠራ ያለው የመደ ጃለላ ቀበሌ የገጠር ኮሪደር ልማት ሥራ፤ ዘመናዊ የፀሐይ ኃይል መጠቀሚያ፣ የባዮጋዝ ሥርዓት፣ የእንስሳት በረቶች፣ መጸዳጃ ክፍሎች እና [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 19, 2026
‎ዛሬ ያስጀመርነው የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታ የበቆሎ እና ማሽላ ዱቄት እንዲሁም 14 ተጓዳኝ የበቆሎ ውጤት ምርቶችን ለማምረት የታቀደ ነው። ፕሮጀክቱ ተጠናቆ ወደ ስራ ሲግባ በቀን 2000 ቶን በቆሎ እና 120 ቶን ማሽላ የማምረት አቅም ይኖረዋል። ከ6500 በላይ ለሚሆኑ ሠራተኞች ቋሚ እና ጊዜያዊ የሥራ እድል የሚፈጥር ሲሆን ለአካባቢው አርሶአደሮች፣ ለኅብረት ሥራ ማኅበራት እና የግል ዘርፍ አምራቾች የእሴት ሰንሰለትን በማገዝ ለአካባቢው አርሶአደሮች ሰፊ ገበያ ይፈጥራል፣ የአካባቢውን ኢኮኖሚ ያሳድጋል።  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)

‎ዛሬ ያስጀመርነው የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታ የበቆሎ እና ማሽላ ዱቄት እንዲሁም 14 ተጓዳኝ የበቆሎ ውጤት ምርቶችን ለማምረት የታቀደ ነው። ፕሮጀክቱ ተጠናቆ ወደ ስራ ሲግባ በቀን 2000 ቶን በቆሎ እና 120 ቶን ማሽላ የማምረት አቅም ይኖረዋል። ከ6500 በላይ ለሚሆኑ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 19, 2026
የአርጆ ዲዴሳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት መጠናቀቂያው ተቃርቧል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የአርጆ ዲዴሳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት መጠናቀቂያው ተቃርቧል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ግንባታው እየተፋጠነ የሚገኘው የአርጆ ዲዴሳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ሊጠናቀቅ መቃረቡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአርጆ ዲዴሳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት መጎብኘታቸውንና የደረሰበት ደረጃም አስደናቂ [...]

ተጨማሪ ያንብቡ February 18, 2026

መጣጥፎች

አዲስ
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "
"በወንድማማችነት እሴት ላይ የቆመ ህብረ ብሔራዊ አንድነት መገንባት "

በኢትዮጵያ የወንድማማችነት እሴትን ለማጎልበት ፓርቲያችን የመደመር መንገድን ይከተላል፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና የመደመር እሳቤዎችን አንድ በአንድ እየተገበሩ በመሄድም የወንድማማችነት መንፈስን ከተኛበት የሚቀሰቅስ ፓርቲ ነው። "የብሔሮችን ጥያቄ ያከበደው የወንድማማችነት መቅለል ነው"ብሎ የሚያምነው ፓርቲያችን [...]

ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
ከብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከሚያዝያ 17 እስከ 18/ 2017 ዓም መደበኛ ስብሰባውን በአዲስ አበባ አካሂዷል፡፡ በዚህ ስብሰባም የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች በዝርዝር ተመልክቷል፡፡ ኢትዮጵያ በ2018 ከተስፋ ወደሚጨበጥ ብርሃን ለመሻገር፤ በ2023 የአፍሪካ [...]

ሰላምን አብዝተን እንሻለን!
ሰላምን አብዝተን እንሻለን!

አንድ ሀገር ቀጣይነት ያለዉ እድገት ለማስመዝገብና የህዝቦችን የእለት ተእለት ኑሮ ለመቀየር ሰላም መሰረታዊ ነገር ነዉ። በግለሰብ ደረጃም ቢሆን ሰላም ከሌለ ወጥቶ መግባት፤ ሰርቶ መብላት፤ ወልዶ መሳም አይቻልም፡፡  ሰላም ለሰዉ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለእንሰሳት፤ ለዱር እንሰሳት ፤ ለዕፅዋት፤ ለጋራ [...]

— 3 Items per Page
Showing 1 - 3 of 5 results.

ማህበራዊ ሚዲያዎችን ማስተሳሰር

የብልፅግና ትሩፋቶች

Prosperity Party